ለራስ ብቻ

(click to read pdf) ለራስ ብቻ የቀደሙ መሪዎቻቸውን ጥላና ዳና ተከትለው ይነጉዳሉ፡፡ በዚህ ወደ ተስፋ ቀዬ ለሚደረግ ጉዞ የሁል ጊዜ ትጋታቸው አብሮ ነው፡፡ ጉምም፤ ጉትልትል ማለት ነው ገብረ ጕንዳን፡፡ በረዥሙ የተስፋና የተሻለ ፍለጋ ጉዞ ብዙ ጕንዳናውያን አልቀዋል፡፡ አለቃና አዛዥ በሌለበት በዚህ ጉዞ ሁሉም ራሱን ሰጥቶ ይጓዛል፡፡ ገዢ በሌለው አነዋወራቸው ክረምቱ የችግር ዘመን ሳይመጣ በበጋ መብላቸውን... Continue Reading →

የሰልፍ ሃገሯ ወዴት ነው?

የሰልፍ ሃገሯ ወዴት ነው? ቢፒአር ሆይ ወዴት አለህ? ዘመናዊ 'ሬሽን' /ክፍፍል ተጀመረ እንዴ? (click to read in pdf ) ከሥራ ወጥቼ በሃይገር ባስ ወደቤት እየተመለስኩ ነው፡፡ ከጎኔ የተቀመጠው ወጣትና ሹፌሩ ወሬ አሙቀዋል፡፡ እኔ የጆሮዬን ቀልብ ወደነሱ ጣል እያደረኩ በዓይኔ ቀልብ ከባቢዬን እየዳሰስኩ እጓዛለሁ፡፡ “ወይ ጉድ ደ'ሞ ምን ተፈጠረ?” ወጣቱ ይጠይቃል “ጋዝ ሊገዙ ነዋ!” ሹፌሩ ይመልሳል፡፡... Continue Reading →

ምድርን የመረገጥ እምነት

ምድርን የመረገጥ እምነት Click to read in pdf ህጻኑ ከተወለደ ፮ ወር ቢሆነው ነው፡፡ ከመዳሁ ለመገላገል አንድ የዘየደውን መላ በመለማመድ ላይ ይገኛል፡፡ የአልጋ፣ የወንበር.. ሌላም ቁስ በመያዝ የመቆምና ለመሄድ የመውተርተር ፍላጎት አዕምሮውን ሞልቶታል፡፡ ስለዚህም ይጥራል አሁንም ይጥራል፡፡ በዚህ ሙከራ ውስጥ የተረዳው አንዳች እውቀት ቢኖር ጠንካራ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ነው፡፡ ምርኩዝ የሚሆነው የማይታጠፍ እጅ ወይም እቃ ካገኘ... Continue Reading →

ጀግና ያጡ ጀግኖች

      Click to read in pdf ጀግና ያጡ ጀግኖች በአንድ ወቅት የድሬዳዋ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ በነበሩበት ወቅት ብጹእ አቡነ ቀውስጦስ ይሄን ተናግረው ነበር “ሰው ሌላውን ሲያሸንፍ ጀግና ይላል፤ ራሱን ሲያሸንፍ ደግሞ የጀግኖች ጀግና ይባላል” የዚህ ዘመን ትግል ራስን ማሸነፍ እንደሆነ አጽንኦት ለመስጠት፡፡ አንዱ ሌላውን በእውቀትም ሆነ በትግል፣ በጥበብም ሆነ ሞኝነት፣ በእብደትም ሆነ የዋህነት፣ በሕይወትም... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑