የበረሃዋ ንግስት ከተማ-ክፍል ሁለት

የበረሃዋ ንግስት ከተማ The Queen City of the Desertክፍል ሁለት በመጀመሪያው ክፍል የጀመርነውን የምስራቅ ጉዞ እንቀጥላለን፡፡ አሁን ድሬ ዳዋ ደርሰናል በረሞጫ በረሃ በጋራ ሥር የምታንጸባርቀው ድሬዳዋ እንደዛሬ አልነበረችም፡፡ ንጉስ ሚኒሊክ በ19ኛው ክፍለ ዘመን ማብቂያ ላይ መንግስታቸውን ከውጭው አለም ጋር የሚያገናኝ የምድር ባቡር መስመር ግንባታ ለማስጀመር የግል አማካሪያቸው የሆነውን የስዊዝ ተወላጅ መሐንዲስ ሙሴ አልፈርድ ኢልግን መላ... Continue Reading →

የበረሃዋ ንግስት ከተማ -ክፍልአንድ

  የበረሃዋ ንግስት ከተማ The Queen City of the Desert ከ500 ኪ.ሜትሮች በላይ ስለምንጓዝ በጠዋት መነሳት ይኖርብናል፡፡ በአዲስ አበባ ስሙ እንጂ አገልግሎቱና አቅርቦቱ ባልሰፋው አውቶቢስ መናኸሪያ ሳንቀሳቀስ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ሊል ነው፡፡ ከበር ለመውጣት ያደረግነው ሙከራ ታክስ አልከፈልክ፣ ጠፍተህ የመጣህ መኪና ነህ በሚል ከበሩ ተገተረ፡፡ ወትሮ ማልዶ 12 ሰዓት የሚነሳ መኪና ፪ ሰዓት ጉዞ ጀመረ፡፡... Continue Reading →

የእድገት ጣጣው

የእድገት ጣጣው አብዮታዊ እድገት Vs አብዮታዊ ልማት የየትኛው ዘመን አዝማሪ እንደነበረ ባይታወቅም እንዲህ ብሎ ገጥሞ ነበረ እኛስ መስሎን ነበር         እድገት ቀውላሎ በየቤቱ 'ሚያስር       ከሜዳ አውሎ ለካንስ ካሮት ነበረ         ሲያድግ ወደኋላ 'ሚ'በላ አሳ'ቶም           የሚጥል አውላላ፡፡ ሃገራችን ከሩጫዋና ከትግያዋ ጎን የቀራት አንድ መፈክር ያለ ይመስለኛል፡፡ ደሞ መፈክር የዘራችን አይደለምን፡፡ የቀደመውን ትተን'ኳ ከ 21... Continue Reading →

ምን ታህል ፴፩ ዓመት?

ምን ታህል ፴፩ ዓመት? የትውልድ እድሜ ናፍቆት የዑራ ታሪክ ድምሰሳ ዘመኑ ጥቅምት ባተ ደስታን ጠግቦ 'ያጋሳ ከ 31 ዓመታት በኋላ የአንድ ሰዓት ዘገባ ዛሬ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የአህጉራዊ እግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ዳር ቆማ ከመመልከት የሚገላግላት የ45 ደቂቃ ውድድር ብቻ ይቀራት ነበር፡፡ ከቀኑ ፲፩ ሰዓት ላይ፡፡ ይህቺ 45 ደቂቃ ከሁለት በላይ ጎል እንዲቆጠርባት ትፈለጋለች፡፡ ከዛማ ትኬት... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑