ምንትኑ ጌጋየ ለዝ ብእሲ

To read in pdf click ምንትኑ ጌጋየ ለዝ ብእሲ የጲላጦስ ነገር የሚደንቅ ነው! የዘመኑ ድንቅ አሳቢ ነበርና፡፡ ዓለም ሁሉ የሚጠይቀውን እርሱ ደፍሮ ጀምሮት ተመዝግቧል–እውነት ምንድነው? ብሎትም የለ፡፡ የረቀቀና እጅግ ከማሰብ የሚመነጭ ጥያቄ ነው፡፡ ከስሜት ህዋሱ መረዳት በላይ የሆነበት፡፡ ታዲያ ግን ይህን አሳቢ ምንም ሳይቆይ እንዲህ ሲል የሰማነው ለምንድነው? “የዚህ ሰው ስህተቱ ምንድን ነው? ምትኑ ጌጋየ... Continue Reading →

የኢትዮጵያዊት ቤተ ክርስቲያን የፓትሪያርክ ምርጫ ውጤት

የኢትዮጵያዊት ቤተ ክርስቲያን የፓትሪያርክ ምርጫ ውጤት   በጊዜ መሬቱን ያዘጋጀ ፍሬውን ዘራ በወቅቱ ፍሬውን የዘራም ከጎተራው አከማቸ! "ነጻ ፍትሃዊና ተአማኒ ምርጫ ነበር! ብሎ ነበር "መለስ

1..2..3..

ትላንት…. ነብያት ተመኙ ከምላሳቸው ቃል ምድር ላይ 'ዲያዩ መባዘኑ ቀርቶ ባርነት አብቅቶ ተስፋ 'ዲገበዩ ግና.. ስቃያቸው በዝቶ ጽድቃቸው ዋጋ'ቶ የመርገም ጨርቅ ሆነ ኃጢአትን ተዋልደው በውርስ ተቀባብለው ነፍሳቸው ጣመነ፡፡ ያኔ.. እንባን ማበሻ የተስፋ ቀን ሲደርስ አርያም ተከፈተ በበረትም ሲገኝ ነጻነት አውጆ ሰላምን አተተ ምድር በይቅርታ በም'ረት ተከድና ፍቅር በረከተ ዛሬ…. እኒያ ደስታዎች ለታሪክ ተትተው ዘመናት አለፉ... Continue Reading →

ፈኑ እዴከ

ሠላም! እንዴት ሰነበታችሁልኝ መቼም ምስጋናዬ እጅጉን የበዛ ነው፡፡ የጦማሬ ተከታታይ ናችሁና፡፡ በምታገኟቻ ጦማሮች ላይ ያላችሁንና የተሰማችሁን ብትጽፉልኝ ደስታዬ ወደር አልባ ይሆናል፡፡ ትንሽ ጠፍቻለሁና ከይቅርታ ጋር እንኳን ለበዓለ ልደት መዳረሻ አደረሳችሁ በማለት ይቺን ጀባ ብያለሁ፡፡ ፈኑ እዴከ “በ የትውልዳችን በዘመናት ሐረግ በዛ ልመናችን ተስፋችን ቃልኪዳኑ ርቆ ባርነት ተሰጠን ጽድቃችን ድካሙ ዋጋ'ቶ የመርገም ጨርቅ ሆነ ኃጢአትን በውርስ... Continue Reading →

ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው……..

ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው…….. Click here to read in pdf ብጹእ አቡነ ቄርሎስ በብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትሪያርክ ረፍት “ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው እኛ ግን አናነበውም” ማለታቸውን ተጠቅሶ ማንበቤ ለዚህ ጽሑፍ መነሻ ሆነኝ፡፡ መጽሐፍን ገልጠው ቢያነቡት እውቀትና ት/ት ይሰጣል፡፡ ትዝብትን ያካፍላል፡፡ ልምድ ይለግሳል፡፡ ምሥጢር ይገልጣል፡፡ ሕይወትን ይቀኛል፡፡ ሞትም እንዲሁ ነው ድምጹን ከሰሙት ቀለሙን ከለዩት የመጽሐፍ ያህል... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑