ለጤና ተማሪዎች የ Biostatic ሃንዳውት
ለጤና ተማሪዎች የ Biostatic ማጣቀሻ
Biostat
ለራስ ብቻ
(click to read pdf) ለራስ ብቻ የቀደሙ መሪዎቻቸውን ጥላና ዳና ተከትለው ይነጉዳሉ፡፡ በዚህ ወደ ተስፋ ቀዬ ለሚደረግ ጉዞ የሁል ጊዜ ትጋታቸው አብሮ ነው፡፡ ጉምም፤ ጉትልትል ማለት ነው ገብረ ጕንዳን፡፡ በረዥሙ የተስፋና የተሻለ ፍለጋ ጉዞ ብዙ ጕንዳናውያን አልቀዋል፡፡ አለቃና አዛዥ በሌለበት በዚህ ጉዞ ሁሉም ራሱን ሰጥቶ ይጓዛል፡፡ ገዢ በሌለው አነዋወራቸው ክረምቱ የችግር ዘመን ሳይመጣ በበጋ መብላቸውን... Continue Reading →
ለጤና ተማሪዎች የ ENT ማጣቀሻ
An Atlas of Investigation and Management ENT INFECTIONS
ለጤና ተማሪዎች የ Internal medicine ማጣቀሻ
LN_internal_med_final
የሰልፍ ሃገሯ ወዴት ነው?
የሰልፍ ሃገሯ ወዴት ነው? ቢፒአር ሆይ ወዴት አለህ? ዘመናዊ 'ሬሽን' /ክፍፍል ተጀመረ እንዴ? (click to read in pdf ) ከሥራ ወጥቼ በሃይገር ባስ ወደቤት እየተመለስኩ ነው፡፡ ከጎኔ የተቀመጠው ወጣትና ሹፌሩ ወሬ አሙቀዋል፡፡ እኔ የጆሮዬን ቀልብ ወደነሱ ጣል እያደረኩ በዓይኔ ቀልብ ከባቢዬን እየዳሰስኩ እጓዛለሁ፡፡ “ወይ ጉድ ደ'ሞ ምን ተፈጠረ?” ወጣቱ ይጠይቃል “ጋዝ ሊገዙ ነዋ!” ሹፌሩ ይመልሳል፡፡... Continue Reading →
ለማኔጅመንት ተማሪዎች የ OB ማጣቀሻ
ORGANIZATIONAL BEHAVIOR
ለማኔጅመንት ተማሪዎች የ Business Research ማጣቀሻ
business research-methods introduction-to-scientific-research-project Business Research Methods by geetha
ለማኔጅመንት ተማሪዎች የ Cost accounting ማጣቀሻ
managerial-and-cost-accounting managerial-and-cost-accounting-exercises-i managerial-and-cost-accounting-exercises-ii managerial-and-cost-accounting-exercises-iii managerial-and-cost-accounting-exercises-iv
ምድርን የመረገጥ እምነት
ምድርን የመረገጥ እምነት Click to read in pdf ህጻኑ ከተወለደ ፮ ወር ቢሆነው ነው፡፡ ከመዳሁ ለመገላገል አንድ የዘየደውን መላ በመለማመድ ላይ ይገኛል፡፡ የአልጋ፣ የወንበር.. ሌላም ቁስ በመያዝ የመቆምና ለመሄድ የመውተርተር ፍላጎት አዕምሮውን ሞልቶታል፡፡ ስለዚህም ይጥራል አሁንም ይጥራል፡፡ በዚህ ሙከራ ውስጥ የተረዳው አንዳች እውቀት ቢኖር ጠንካራ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ነው፡፡ ምርኩዝ የሚሆነው የማይታጠፍ እጅ ወይም እቃ ካገኘ... Continue Reading →