Click to read in pdf ጀግና ያጡ ጀግኖች በአንድ ወቅት የድሬዳዋ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ በነበሩበት ወቅት ብጹእ አቡነ ቀውስጦስ ይሄን ተናግረው ነበር “ሰው ሌላውን ሲያሸንፍ ጀግና ይላል፤ ራሱን ሲያሸንፍ ደግሞ የጀግኖች ጀግና ይባላል” የዚህ ዘመን ትግል ራስን ማሸነፍ እንደሆነ አጽንኦት ለመስጠት፡፡ አንዱ ሌላውን በእውቀትም ሆነ በትግል፣ በጥበብም ሆነ ሞኝነት፣ በእብደትም ሆነ የዋህነት፣ በሕይወትም... Continue Reading →
ነሽ ለእኔ!
ነሽ ለእኔ! የእውነት ጥጋት…. መገኛ የእኔነት ስሜት ….መናኛ የሕይወት ነጥብ…. ምልክት ያንቺነት ለ'ኔ……ተምሳሌት ነሽ ለ'ኔ… ነጥቤ የማትጠፊ ከህልም ካ'ሳቤ ነሽ ለ'ኔ… ቀለሜ የእውቀት ባህር መቅድሜ እማይ! የሕይወት ኑሮ ጣዕሜ!!
ምን ታህል ፴፩ ዓመት?
ምን ታህል ፴፩ ዓመት? የትውልድ እድሜ ናፍቆት የዑራ ታሪክ ድምሰሳ ዘመኑ ጥቅምት ባተ ደስታን ጠግቦ 'ያጋሳ ከ 31 ዓመታት በኋላ የአንድ ሰዓት ዘገባ ዛሬ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የአህጉራዊ እግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ዳር ቆማ ከመመልከት የሚገላግላት የ45 ደቂቃ ውድድር ብቻ ይቀራት ነበር፡፡ ከቀኑ ፲፩ ሰዓት ላይ፡፡ ይህቺ 45 ደቂቃ ከሁለት በላይ ጎል እንዲቆጠርባት ትፈለጋለች፡፡ ከዛማ ትኬት... Continue Reading →
ያልሞተው ሟች
(CLICK HERE TO READ IN PDF)ያልሞተው ሟች ቅድመ አግድም…… ከቁሙ አፈር ላይ አፈር አልባ ወዙ ተራ ላብ እንዳይሆን ጨው ጨምሮበት ለቁልሉ አፈር ጣይሙን 'ዲጣፍጥ ሕይወት 'ዲዘራ ወዙን ቢቀዳለት አፈር ውኃ ወሰደው አፈር አፈር በላው 'ሚሉት ትርጓሜ ዘመኑ አለፈ ሲፈጠር ከአፈር ሲፈርስ ወደአፈር እርባን የለሽ ትረጉም የቀድሞ ታጠፈ፡፡ አፈር ወዝ አውጥቶ አፈር ላይ ሲጨመር የወዙ መዓዛ... Continue Reading →
አለሁኝ ባይ
አለሁኝ ባይ Click to Read in pdf “ ሰናይት እባላለሁ፡፡ እድሜዬና አካለ ቁመናዬ ለየትኛውም ደረጃ ይመጥናል፡፡ ብዙ ጓደኞች አሉኝ፡፡ ከአንገት፣ ከልብ፣ ከእግር…. ወዘተ የሚወዱኝና የምወዳቸው፡፡ ከቤተሰቦቼ ጋር ስሆን የምኖረው የአንድ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሰራተኛ ነኝ፡፡ ጥቂት ገላጭ የሆኑ እውነታዎች የነገርኩህ ይመስለኛልና ትረዳኛለህ ብዬ እገምታለሁ፡፡ ሰናይትን ላታውቃት ትችላለህ እንደእውነቱ እኔም አላውቅህም ብቻ በውስጤ የታፈነውን በአንድ ወቅት... Continue Reading →
የካህሊል ጅብራል ምርጥ መጽሐፍ
Kahlil Gibran the prophet ይሄንን መጽሐፍ ለማንበብ ያስፈልግዎታል እባክዎ ፕሮግራሙን ያውርዱትና ይጫኑ
ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው……..
ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው…….. Click here to read in pdf ብጹእ አቡነ ቄርሎስ በብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትሪያርክ ረፍት “ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው እኛ ግን አናነበውም” ማለታቸውን ተጠቅሶ ማንበቤ ለዚህ ጽሑፍ መነሻ ሆነኝ፡፡ መጽሐፍን ገልጠው ቢያነቡት እውቀትና ት/ት ይሰጣል፡፡ ትዝብትን ያካፍላል፡፡ ልምድ ይለግሳል፡፡ ምሥጢር ይገልጣል፡፡ ሕይወትን ይቀኛል፡፡ ሞትም እንዲሁ ነው ድምጹን ከሰሙት ቀለሙን ከለዩት የመጽሐፍ ያህል... Continue Reading →
ጠቅላይ ሚኒስትራችን አረፉ!!
እድሜ ረጅሙ ጠቅላይ ሚኒስትራችን አረፉ!! አቶ መለስ ዜናዊ በምስራቅ አፍሪካ ለረጅም ዘመን በመምራት በ 57 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ፡፡