Introduction to accounting Principles of Accounting
የተማረ ይግደለኝi
(click to read pdf) የተማረ ይግደለኝi መሞትስ በተማረ እጅ ማለት እንዳልሆነ የምሳሌ አነጋገር ትርጉም ያስረዳን ይመስለኛል፡፡ የተማረ፡ እጁ ለመግደል የተባረከ ማለት አይደለምና እርግጥ አለማወቅን ለማጥፋት፣ ድንቁርናን ለመግደል፣ ፈዛዛነትን ለመንቀል የተባረከ ይሆናል፡፡ አዎ መሞትስ በተባረከ እጅ! ልቤን የሞላውን ሕይወት አልባ ጥበብ ይደምስስልኝ፡፡ እውቀት አልባ ቀኔን አብዮታዊ-የመማር እርምጃ ይውሰድበት፡፡ ብልሃት የጠፋውን የአኗኗሬን ድንበር ይድፈረው፡፡ ብሩህ ቀንን ያሳየኝ፣... Continue Reading →
የኢትዮጵያ መገለጫዎች 3 ስለ የቀን ቀመሯ /ባህረ ሀሳብ/
the ethiopic calender
የኢትዮጵያ መገለጫዎች 2 ስለ ቁጥሮቿ
ethiopiac number
የትዳር ገጾች
የትዳር ገጾች የህይወት እንቆቅልሽ ለመፍታት አጋር ረዳት መፈለጉ ከአቻ ተጓዳኝ ጋር መጣመር ከብቻ ህይወት ማፈግፈጉ ምኑ ላይ ነው ወጉ? ያለመተማመን ቅመም የበዛበት የመውደድ ሽታ 'የታጠኑ ለአብሮነት ህይወት ማዕድ ከአንድ ገበታ መስፈኑ ምንድር ነው እርባኑ? እኔነትን ከፍሎ ለተሰጠው የ'ርሱነትን ጣእም ማጣጣሙ መተሳሰብ ባልከበረበት ለአንድነት ኑሮ መታመሙ ምን ይሆን ጥቅሙ? ስሜትን መካፈል ያልነገሰበት የጥምረት ካባ መደረቡ ክብርን... Continue Reading →
ለማኔጅመንት ተማሪዎች
Introduction to Management-unit one Unit_Two_school_of_mgt_thought[1] unit_4_organizing[1] unit_Five-staffing-Final[1 Unit_Six-Leading_final[1 unit_7-Controlling[1]
የኢትዮጵያ መገለጫዎች/Icon/
Ethiopian Icons Through the Centuries
የግጥም ደርሶ መልስ
ይስጥሽ-አይስጠኝ
ምስል አልባ ፊደላት
ምስል አልባ ፊደላት እይታው እንዲህ ነው….. ቋሚው አዘንብሏል ውስጡ ተቦረትፎ ማገሩም ተመዟል ግድጊዳው ተምሶ የቀለም ድርቅ መቶት አፈር አፈር ሆኗል ጣራው ጨቅይቶ ጽልመት ተላብሶ እይታን ተነፍጓል ደጁ 'ደርሻ ታርሶ ተኮትኩቷል ለቁሻሻ ተክል በሩ.. መዝጊያነቱ ቀርቶ መከለያ ሆኗል ለመዝጋ ቢታሰብ ከጩኸቱ፣ ከትግያ በላይ አቅሙ ይታጎላል ቀንም ሆነ ማታ ጭለማ ተውጦ ዓመታት ተቆጥሯል፡፡ አዎ! ጎረቤቱ ብዙ... Continue Reading →
ለእግረኛ የተከለከለ
ለእግረኛ የተከለከለ ፎቶ ማንሳት የተከለከለ ነው፡፡ መግባት የተከለከለ፡፡ ማየት የተከለከለ መናገር የተከለከለ ማድመት የተከለከለ መንዳት የተከለከለ ማቆም የተከለከለ መቀመጥ የተከለከለ…. ወዘተ ብዙ የተከለከሉዎች፡፡ የሕብረተሰባችን የአኗኗር ህግ በብዙ ክልከላዎች የተሞላ ነው፡፡ እናትና አባት 'አታድርግ' የሚል የክልከላ ህግ አለው፡፡ አካባቢው 'አስነዋሪ' የሚል መከልከያ ያወጣል፡፡ ቀበሌ ባለሥልጣን መንግስት ብዙ የክልከላ ህጎች አሏቸው፡፡ በሰው በራፍ /ደጅ/ ላይ እንዳይቀመጡ የተቃጠለ... Continue Reading →