እግዚአብሔር ሊሞት ይችላልን? To Read in Pdf የሰው ልጅ ስለምን ይሞታል? ለእኛ ለሰዎች ለመመለስ የሚቀለን ጥያቄ ሊሆን ይችላል፡፡ መጽሐፍ “የኃጢአት ደመዎዝ ሞት ነው” ሮሜ 6፥13 ያለውን ጠቅሰን ኃጢአትን የሚሠራት ሁሉ ይሞታል ብንል ሁለት ትርጉም ይሰጠናል፡፡ የመጀመሪያው ሞት ወደዚች ምድር ሀልዎት አግኝቶ የተገለጠው በመጀመሪያው አለመታዘዝ (አለመታዘዝ ኃጢአት ሁኗልና) ምክንያት ነው፡፡ ስለዚህም ለኃጢአት ዋጋ ሞትን ከፈለ፡፡ ሁለተኛው... Continue Reading →