ሳዑዲ፡ መከራና የደም ጩኸት

  ሳዑዲ፡ መከራና የደም ጩኸት ከዝጎቻችን ስቃይ ጀርባ ያሉት እጆች መንግስት- 'በምእራባውያን ላይ ነብር በአረቦች ላይ ድመት'? ስቃይና እንግልት-''የችግሩ ዝቃጭ የፈጠረው ሰፈፍ'' ለስደት የጣፈው ሕዝብ? ኢትዮጵያ በታሪኳ ሁለት ጊዜ ታላላቅ ውርድት አስተናገደች፣ አንደኛው በ1977 ዐ.ም ረሃብና ቸነፈር የዓለም ህዝብ እያየው በአደባባይ ኢትዮጵያውያንን ሲያረግፍ፣ ሁለተኛው ዘንድሮ የሳዑዲ አረቢያ ሕዝብና መንግስት ዐለም እያየቸው ኢትዮጵያውያንን በአደባባይ እንደ እባብ... Continue Reading →

አንድ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ሰው!

አንድ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ሰው! እድሜያቸው ለት/ት ሲደርስ ከቀሲስ ወልደ ገሪማ መሠረታዊት/ቤት ተማሩ፡፡ ከዛም በትግራይ  ጮኸ በተባለው ገዳም ሰዓታትን፣ ቅዳሴን፣ አምስቱን ዓዕማደ ምስጢራትና ባህረ ሃሳብን ከመ/ር መንግስተ አብ ገ/ማርያም ተምረዋል፡፡ ምዕራፍ ጾመ ድጓን ከመ/ር ገ/ሥላሴ ሲቀጽሉ ከመ/ር ገ/ኢየሱስ ጉባኤ ቤት የ4ቱን ወንጌላት ትርጓሜ፣ ቅዳሴ ማርያምና ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ እንዲሁም ባህረ ሐሳብን ተምረዋል፡፡ ከዚያም በሰሜን ጎንደር ከዶ/ር... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑