የባከነ እውቀት To read in pdf ከልጅነት እድሜዬ በአንዱ ወቅት ነው፤ እናቴ ኃይለኛና ተቆጪ በመሆኗ ያለችውን ከመፈጸም ያዘዘችውን ከመተግበር ዝንፍ ላለማለት እጥራለሁ፡፡ ሳልፈጽም ብገኝ ቁጣዋን ተከትሎ ልምጭ ይልመጠመጣል፡፡ በአንዱ ቀን ቤቱን ሳላስተካክል- ሳልጠርግና ሳላነጣጥፍ ይመስለኛል- ስራገጥ ውዬ እርሷ ትመጣለች፡፡ እርግጫው ያው ኳስ ጨዋታ ነው፤ እርሷ እንዲህ ስለምትጠራው ነው፡፡ የማይቀሩት ተግሳጽና ቁጣ ተከታተሉ፡፡ ከጎረቤታችን የነበረች እኩያዬ... Continue Reading →