Saudi Arabia: A Dying Ancien Regime

Saudi Arabia: A Dying Ancien Regime. By Kebour Ghenna Monday, 25 November 2013 08:15 The House of Saud (Read ‘The House of Satan’) is desperate. You know, that moment when you read something, and then immediately have to re-read it because you cannot believe it is true? A rich kingdom attacking defenseless workers and forcing... Continue Reading →

የዜግነት ክብር

የዜግነት  ክብር መንደርደሪያ ከአራትና አምስት ወራት በፊት ማስጠንቀቂያ ታውጆ እንደ ነበር ተሰማ-አሁን ላይ፡፡ ከህዝቡ ሃያ ከመቶ የሚሆኑት ወጣቶች (ሴቶቹን ሳይቆጥር) ሥራ አጥ መሆናቸውንና የሥራ አቅርቦቱን በአብዛኛው መጤዎቹ (የውጭ ዜጎች) እንደተቀራመቱት ማላከክ ሊፈጠሩበት ከሚችሉ የፖለቲካ ቀውስ የሚገላግለው ቀላል ዘዴ ነበር፡፡ ወደ 40% የሚተጋው ሥራ አጥ ወጣት በሰሜኑና በአረብ የቀሰቀሰውን የተቃውሞ አመጽ እዚህ የማስነሳት አቅሙ ከፍተኛ በመሆኑ... Continue Reading →

ሳዑዲ፡ መከራና የደም ጩኸት

  ሳዑዲ፡ መከራና የደም ጩኸት ከዝጎቻችን ስቃይ ጀርባ ያሉት እጆች መንግስት- 'በምእራባውያን ላይ ነብር በአረቦች ላይ ድመት'? ስቃይና እንግልት-''የችግሩ ዝቃጭ የፈጠረው ሰፈፍ'' ለስደት የጣፈው ሕዝብ? ኢትዮጵያ በታሪኳ ሁለት ጊዜ ታላላቅ ውርድት አስተናገደች፣ አንደኛው በ1977 ዐ.ም ረሃብና ቸነፈር የዓለም ህዝብ እያየው በአደባባይ ኢትዮጵያውያንን ሲያረግፍ፣ ሁለተኛው ዘንድሮ የሳዑዲ አረቢያ ሕዝብና መንግስት ዐለም እያየቸው ኢትዮጵያውያንን በአደባባይ እንደ እባብ... Continue Reading →

የዘመን ኅዳግ

  Toread in pdf click የዘመን ኅዳግ    መታሰቢያይሁን ዘመን ለጠፋው ዘመን ከኮሮጆው ከማደሪያው ገባ እጥፋት አበጀ ምዕቱን ከምዕት ሺህውን በሺህ አጥፍቶ ጥንተቱን አወጀ ከዘመኑ ድንበር ከማማው ላይ ቆሞ                      ልባሙ፡ ሕይወት እየሳለ ምልሰቱን ጀመረ “ዘመኑ ገር ሞልቶት ጥጋብ ትርጉም አ'ቶ ሰልጥኖ ነበረ ብዙዎች ተኝተው ሲያንኮራፉ ሳለ ከዚ'ች ሃገር ላይ እንቅልፍ ተሰደደ ሁሉም እየተጋ በእውቀት ሲታነጽ... Continue Reading →

በዓል ከእኛ ጋር

በዓል ከእኛ ጋር to read in pdf click ይህ መግቢያው ነጻ የሆነ ዝግጅት ማስታወቂያ ነው፡፡ የአዲሱን ዓመት በዓል እንዴት ለማሳለፍ እያቀዱ ይሆን? ትንሽ ጊዜ ከሰጡኝ ስለዝግጅቱ ላስተዋውቅዎት፤ ማለፊያ ጊዜ ይሆንዎታል፡፡ በበርኩሜ (milinium) አዳራሽ የሚኖረው ዋዜማ የሚገርም እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም፡፡ 2ሺህ አምስት የምርጫ ዘመኑን ጨርሶ ለአዲሱ 2006 ቁልፉን ሲያስረክብ ተጋባዥ የሚሆኑበት ነውና፡፡ ጓደኞቼ ወደ ትውልድ ቀያቸውና... Continue Reading →

የባከነ እውቀት

የባከነ እውቀት To read in pdf ከልጅነት እድሜዬ በአንዱ ወቅት ነው፤ እናቴ ኃይለኛና ተቆጪ በመሆኗ ያለችውን ከመፈጸም ያዘዘችውን ከመተግበር ዝንፍ ላለማለት እጥራለሁ፡፡ ሳልፈጽም ብገኝ ቁጣዋን ተከትሎ ልምጭ ይልመጠመጣል፡፡ በአንዱ ቀን ቤቱን ሳላስተካክል- ሳልጠርግና ሳላነጣጥፍ ይመስለኛል- ስራገጥ ውዬ እርሷ ትመጣለች፡፡ እርግጫው ያው ኳስ ጨዋታ ነው፤ እርሷ እንዲህ ስለምትጠራው ነው፡፡ የማይቀሩት ተግሳጽና ቁጣ ተከታተሉ፡፡ ከጎረቤታችን የነበረች እኩያዬ... Continue Reading →

አንድ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ሰው!

አንድ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ሰው! እድሜያቸው ለት/ት ሲደርስ ከቀሲስ ወልደ ገሪማ መሠረታዊት/ቤት ተማሩ፡፡ ከዛም በትግራይ  ጮኸ በተባለው ገዳም ሰዓታትን፣ ቅዳሴን፣ አምስቱን ዓዕማደ ምስጢራትና ባህረ ሃሳብን ከመ/ር መንግስተ አብ ገ/ማርያም ተምረዋል፡፡ ምዕራፍ ጾመ ድጓን ከመ/ር ገ/ሥላሴ ሲቀጽሉ ከመ/ር ገ/ኢየሱስ ጉባኤ ቤት የ4ቱን ወንጌላት ትርጓሜ፣ ቅዳሴ ማርያምና ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ እንዲሁም ባህረ ሐሳብን ተምረዋል፡፡ ከዚያም በሰሜን ጎንደር ከዶ/ር... Continue Reading →

ምንድነው ደስታ ?

ምንድነው ደስታ ምንድነው እርካታ ገላን ለረፍት ሰ’ቶ ህሊናን ‘ሚረታ ሠላም ዙሪያን ከቦ መንፈስ ‘ሚገዛ! ጥያቄስ ምንድነው ምንድምን ፍለጋ እድሜ ዘመን ሙሉ ላይመጣ ጥበቃ! መኖር ነው ደስታ ደስታን መሻት እርካታ ‘ምንድር’ ነው ትርጉሙ ሚታሰር ሲፈታ። ሰኔ 2004

ሲዳሩ ማልቀስ-አግብቶም ማልቀስ

To Read in PDF ሲዳሩ ማልቀስ-አግብቶም ማልቀስ እንኳን ለወርኃ ሚያዝያ- ወርኃ መራዊ አደረሳችሁ አደረሰን። መቼም ጊዜው የሰርግም አይደል ዘንድሮ ሚያዝያ ቢወጣብንም ቅሉ። የፈጣሪያቸው ሙሽራ ይሆኑ ዘንድ ራሳቸውን ለጃንደረባነት የለዩ ብዙዎችን አይተናል። እንደኔ አይነቱ ደግሞ “ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ..” የሚለውን እያሰበ ብቻነቱን ሊረሳ ይሞሸራል፤ያገባል። ሁለቱም የተገባ ሕይወት ነውና እግዚአብሔር የልባቸውን መሻት ይሙላላቸው። ደስታን ይዛቁ-እርካታን ይሞሉ። ጋብቻ... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑