የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር ምልከታ በመድብለ ፓርቲና የሠብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ዙሪያ መግቢያ To read in PDF ክርክሩ በአምስት የተመረጡ ፓርቲዎች (ለምን በዚህ ርእስ እነዚህ እንደተመረጡ አስረጂ የለም) በስቱዲዮ ውስጥ በደቂቃ ተገድቦ የተደረገ የመጀመሪያው መርሐ ግብር ነው- ለኢቢሲ፡፡ አዘጋጁ ኢቲቪ እንደመሆኑ ብዙ መብቶች እንዲሰጡት አድርጎታል፡፡ ኢህአዴግ ለ45 ደቂቃ፣ ተቃዋሚዎች 19 ደቂቃ እንዲጠቀሙ በመገደብ፣ ኢህአዴግ በሁለት ተከራካሪ ተቃዋሚያን... Continue Reading →
ኦሮማይ-በበአሉ ግርማ
በበአሉ ግርማ ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር ካለሰው ቢወዱት ምንያደርጋል ሃገር? የኔ ውብ ከተማ ህንጻ መች ሆነና የድንጋይ ክምር የኔ ውብ ከተማ መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር የሰው ልጅ ልብ ነው የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር፡፡ ህንጻው ምን ቢረዝም ምን ቢጸዳ ቤቱ መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ ሰው በሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ?... Continue Reading →
እኛ
ከ https://soundcloud.com/atuadub/enya ላይ የተደመጠ በትግስት ማሞ እኛ ን'ጎርሰው ሳይኖረን እኖረው ሳይኖረን ባዶ ተስፋ መሐል መጪውን ሞሽረን የሰጡንን ቀምሰን ባሉን አሜን ብለን ባንድዬ ቸርነት አይችሉትን ችለን ተገፍቶ የማያልቅ ጉድ ዘመን ተሻግረን ይኸው ዛሬም አለን ህልማችን መሐል ላይ ስደት ተስሎበት በልባችን ሙሉ ራስ መውደድ በቅሎበት ኑሯችን ጫፉ ላይ ፍርሃት ቋጥረንበት እምኝ ብርቃችን ነው መዘመን ከሆነ አዎን ዘምነናል... Continue Reading →
ናፍቆቴ ነበርሽ…
ግጥሙን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ ናፍቆቴ ነበርሽ… የዘመን ድልድዬ … ተስፋ እየመገብሽኝ ጣዕምሽ አልባሴ ….. ፍቅርሽ ኑሮ ሆነኝ፡፡ በኑሮሽ ታዛ ስኖር ተጠግቼ ረሃብ ጠግቤ በጥማት ረክቼ እያለምኩሽ ነበር ገላሽን ጓጓቼ፡፡ እድሜን የሚያረዝመው የገላሽ ውበቱ ክንድን የሚያፋፋው የሚፋጅ ሙቀቱ ንጉስ ከናሽከሩ እተቧጠረ ይታደስበታል ክብርሽ በየአልጋው እየተደፈረ ተጋልጦ ይታያል ያቀፈም የተኛም ለገላሽ ዘብ ሁኖ ይዋደቅለታል፡፡ አይኔ እስኪጨልም፣ የምኞት... Continue Reading →
ግንቦት ሃያ ለማን?
ግንቦት ሃያ ለማን? 23 ዐመት ከፊት ወይስ ከኋላ ተተኪ ወይስ አካኪ የምናውቀው መንግስት እና የማናውቀው ከየካቲት ወደ መስከረም ከመስከረም ወደ ግንቦት የተሻገረው የበዓል ታሪካችን ከግንቦት ጋር የተጣበቀበትን 23ኛ በዐሉን ሽርጉድ ብሎ እያከበረ ነው፡፡ እንዳያልፉት የለም ያዘመን አለፈ በቀን ሦስቴ 'መብላት ህልም እየነፈሰ ድኅነት ተረቶ ነፍስ እየመለሰ¡¡ ከግንቦት 83 በኃላ የተወለዱት 23ኛ ዓመታቸውን ሲያከብሩ ሌሎች ለትምህርት... Continue Reading →
ሃያ ሰባት ዐመታት ያስፈልጉን ይሆን?
ሃያ ሰባት ዐመታት ያስፈልጉን ይሆን? To read in PDF ''ፍትህና ሰላም ለሁሉም በእኩልነት የሰፈነበት ዐለም በሚለው አስተምሮው ታንጫለሁ'' አቶ ኦባማ የተቃርኖ ፈጣሪውን ኃያሉን ኔልሰን ሮ. ማንዴላ ዜና ረፍት ተከትሎ የተናገሩት ነበር፡፡ ይህቺ የሚመሯት ሃገር ከአሸባሪዎች ዝርዝሯ ውስጥ ገና በ2008 ብትሰርዛቸውም ቅሉ፡፡ በተደረገላቸው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ አያሌ የቀደሙትና የአሁን የሃገር መሪዎች ተገኝተዋል፡፡ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ሽኝት... Continue Reading →
Mandela will never, ever be your minstrel.
http://www.okwonga.com/?p=869 Dear revisionists, Mandela will never, ever be your minstrel. Over the next few days you will try so, so hard to make him something he was not, and you will fail. You will try to smooth him, to sandblast him, to take away his Malcolm X. You will try to hide his anger from... Continue Reading →
የእድሜ ልክ መሪዎቻችን!
የእድሜ ልክ መሪዎቻችን! To read in pdf በሥልጣን ላይ ለብዙ ዓመታት የቀዩ ፕሬዝዳንቶችና ጠቅላይ ሚኒስትሮችን በአፍሪካ ማግኘት ብርቅ አይደልም፡፡ ምንም እንኳ በቅርቡ ተገደው ከተጣበቋት ወንበር የተፈነገሉት ሦስት መሪዎች የሥልጣኑ ንጉስ ሙሐመድ ጋዳፊ (1969-2011) ለ42 ዐመታት ሊቢያን፣ ሁስኒ ሙባረክ (1981-2011) ለ30 ዐመታት ግብጽን ፣ ቤን አሊ (1987-2010) ለ23 ዐመታት ቱኒዚያን ከመሩ በኋላ ከወንበር እድሜ መሪነታቸው ቢቀየሩም፤... Continue Reading →
Saudi Arabia: A Dying Ancien Regime
Saudi Arabia: A Dying Ancien Regime. By Kebour Ghenna Monday, 25 November 2013 08:15 The House of Saud (Read ‘The House of Satan’) is desperate. You know, that moment when you read something, and then immediately have to re-read it because you cannot believe it is true? A rich kingdom attacking defenseless workers and forcing... Continue Reading →
የዜግነት ክብር
የዜግነት ክብር መንደርደሪያ ከአራትና አምስት ወራት በፊት ማስጠንቀቂያ ታውጆ እንደ ነበር ተሰማ-አሁን ላይ፡፡ ከህዝቡ ሃያ ከመቶ የሚሆኑት ወጣቶች (ሴቶቹን ሳይቆጥር) ሥራ አጥ መሆናቸውንና የሥራ አቅርቦቱን በአብዛኛው መጤዎቹ (የውጭ ዜጎች) እንደተቀራመቱት ማላከክ ሊፈጠሩበት ከሚችሉ የፖለቲካ ቀውስ የሚገላግለው ቀላል ዘዴ ነበር፡፡ ወደ 40% የሚተጋው ሥራ አጥ ወጣት በሰሜኑና በአረብ የቀሰቀሰውን የተቃውሞ አመጽ እዚህ የማስነሳት አቅሙ ከፍተኛ በመሆኑ... Continue Reading →