እግዚአብሔር ልጅ አለውን? እግዚአብሔር ልጅ አለውን? እግዚአብሔር ልጅ የሰጠችው ሚስት ነበረውን? ይህ ማለት እግዚአብሔር ከአንድ በላይ ነው ማለት ይሆን? የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዐል (ገና) እያከበርን ባለንበት ወቅት በአንዳንድ ወንድሞቻችን ልቡና ውስጥ ሞልቶ ተርፎ ለሰማነውን ተመላላሽ ጥያቂዎች መልስ ማዘጋጅት ወደድን። በተመሳሳይ ርዕስ ጽሁፋቸው ተሰናድቶ ያገኘነውን አባ ታድሮስ ማላቲ አዘጋጅተው ቅ/ሚናስ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ያቀረበችውን... Continue Reading →