በእንተ ጾም

በ pdf ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ጾም ከኃጢአት ወይስ ከምግብ መከልከል?የጥሉላት ምግቦች ርኩሳን ናቸውን?ሥጋ በፍላጎቱ ላይ ልጓም ያስፈልገዋልን?ሁሉን እንበላ ዘንድ አልተፈቀደምን?የጾም በያይነቱ- እንደመካሻ?መጠጥ፣ ሩካቤ ሥጋና ጾምጋድ፣ ቅዳሴና በዓል በነብያት ጾም እንደ መግቢያ . . .. የሰዎች የአኗኗር ዘይቤ መቀየር፣ የባህል፣ ልማድና ትውፊት መወራረስ፣ የቄሳር ዐለም ርዕዮት መለዋወጥና የመሳሰሉት ጉዳዮች የአስተሳሰባችንን አቅጣጫ፣ እይታና አረዳድ ይሞርዱታል፣ ያርሙታል። የዚህ... Continue Reading →

ከደርግ ወደ ጎሣዊ ደርግ- “ግንቦት 20” (ክፍል ፬)

የመንግስት ውሸትና የሃይማኖት ተቋማት ውድቀት የትግራይ ሕዝብ “ነጻ አውጡኝ” ብሎ ሳይሰይማቸው፣ ሳይመርጣቸው፣ ሳይጠይቃቸው፣ ራሳቸውን “የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር” ብለው የሰየሙ ወንበዴዎችና ሽፍቶች የምኒልክ ቤተመንግሥት ከገቡ 26 ዓመታት ተቆጥረዋል። በቂም፣ በበቀል፣ በክፋትና በኢሞራላዊ ተግባራት የተሞሉ፤ ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ፈጽሞ የሚያጠራጥር፤ ማንነታቸው ይህ ነው ተብሎ የማይታወቅ፤ በሐሰት ስም ከበረሃ እስከ ቤተመንግሥትና ዓለምአቀፍ መድረክ ላይ የታዩ፤ በሐሰት ፕሮፓጋንዳ... Continue Reading →

ቁርቁር ሲኖዶስ

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትላንትና ወይም ዛሬ የተፈጠረች አይደለችም፡፡ ሲኖዶሳዊ ታሪኳ ግን ቁርቁር ነው፡፡  ሲኖዶሳዊ አበቃቀሏ ቁርቁር በመሆኑ ሲኖዶሳዊ ገጽታዋም የተቆረቆሩ ከተሞች ገጽታ ዐይነት ነው፡፡ ለነገሩ ድሮ ድሮ ቁርቁር ከተማ እንጂ ቁርቁር ሲኖዶስ አልነበረም፡፡ ቁርቁር ከተማዎች ለመኖራቸው ብዙ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ለጊዜው ከጎጃም የበዛብህ መዲና ማንኩሳ፤ ከሲዳማ ተፈሪ ኬላ ምስክሮቼ ናቸው፡፡ እኒህ ከተማዎች እግረ መንገድ በንጉሣዊ... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑