የኛ ሠፈር ፍርድ

የኛ ሠፈር ፍርድ እኛ ሠፈር ነው፡፡ አንዲት ሴትዮ በእኩለ ሌሊት እሪታዋን አቀለጠቺው፡፡ እኛም እየተንጋጋን ከቤታችን ወጣን፡፡ ሠፈርተኛው፣ የአካባቢ ጸጥታ አስከባሪዎች፣ መንገደኛው፣ የቀበሌ ሹሙ፣ ውሾቹ እንኳን ሳይቀሩ የተጮኸበት ቤት ጋ ተሰበሰቡ፡፡ ጎረምሶቹ የቤቱን በር ሰብረው ሲገቡ ባሏ ሚስቱን ውኃ ውኃ በሚያሰኝ ዱላ ይደበድባል፡፡ ጎረምሶቹ ዱላውን ነጥቀው እርሷን ከቤት አወጧት፡፡ ልብሷ ተቀዳዷል፤ የተረፈውም በደም አበላ ተጠምቋል፡፡ ከጸጥታ... Continue Reading →

ሃያ ሰባት ዐመታት ያስፈልጉን ይሆን?

ሃያ ሰባት ዐመታት ያስፈልጉን ይሆን? To read in PDF ''ፍትህና ሰላም ለሁሉም በእኩልነት የሰፈነበት ዐለም በሚለው አስተምሮው ታንጫለሁ'' አቶ ኦባማ የተቃርኖ ፈጣሪውን ኃያሉን ኔልሰን ሮ. ማንዴላ ዜና ረፍት ተከትሎ የተናገሩት ነበር፡፡  ይህቺ የሚመሯት ሃገር ከአሸባሪዎች ዝርዝሯ ውስጥ ገና በ2008 ብትሰርዛቸውም ቅሉ፡፡ በተደረገላቸው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ አያሌ የቀደሙትና የአሁን የሃገር መሪዎች ተገኝተዋል፡፡ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ሽኝት... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑