ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው? ሁለት vክርስቶስ ከሙታን ባይነሣስ? vትንሣኤ ባይኖርስ? vየክርስትና ትምህርት መሠረትና አስኳል ምንድነው? በመጀመሪያው ክፍል ስለ ክርስቶስ መነሣትና የእርሱ ትንሣኤ ስለሰው ልጅ ትንሣኤ እማኝና ማረጋገጫ ስለመሆኑ ለማተት ከመነሣቱ በፊት ስለነበረው አስረጅና በነብዩ ኢሳይያስ ዐይነ ትንቢት ከመነሳቱ በፊት ስለተቀበለው መከራና የመከራው ፍጻሜ ስለሆነው ትንሣኤ ጀምረን ማቆየታችን ይታወሳል፡፡ በዚህ ክፍል ከመቃብሩ መውረድ በኋላ ስላለውና የመነሣቱ... Continue Reading →