ጀግና ያጡ ጀግኖች

      Click to read in pdf ጀግና ያጡ ጀግኖች በአንድ ወቅት የድሬዳዋ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ በነበሩበት ወቅት ብጹእ አቡነ ቀውስጦስ ይሄን ተናግረው ነበር “ሰው ሌላውን ሲያሸንፍ ጀግና ይላል፤ ራሱን ሲያሸንፍ ደግሞ የጀግኖች ጀግና ይባላል” የዚህ ዘመን ትግል ራስን ማሸነፍ እንደሆነ አጽንኦት ለመስጠት፡፡ አንዱ ሌላውን በእውቀትም ሆነ በትግል፣ በጥበብም ሆነ ሞኝነት፣ በእብደትም ሆነ የዋህነት፣ በሕይወትም... Continue Reading →

ምን ታህል ፴፩ ዓመት?

ምን ታህል ፴፩ ዓመት? የትውልድ እድሜ ናፍቆት የዑራ ታሪክ ድምሰሳ ዘመኑ ጥቅምት ባተ ደስታን ጠግቦ 'ያጋሳ ከ 31 ዓመታት በኋላ የአንድ ሰዓት ዘገባ ዛሬ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የአህጉራዊ እግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ዳር ቆማ ከመመልከት የሚገላግላት የ45 ደቂቃ ውድድር ብቻ ይቀራት ነበር፡፡ ከቀኑ ፲፩ ሰዓት ላይ፡፡ ይህቺ 45 ደቂቃ ከሁለት በላይ ጎል እንዲቆጠርባት ትፈለጋለች፡፡ ከዛማ ትኬት... Continue Reading →

ያልሞተው ሟች

(CLICK HERE TO READ IN PDF)ያልሞተው ሟች ቅድመ አግድም…… ከቁሙ አፈር ላይ አፈር አልባ ወዙ ተራ ላብ እንዳይሆን ጨው ጨምሮበት ለቁልሉ አፈር ጣይሙን 'ዲጣፍጥ ሕይወት 'ዲዘራ ወዙን ቢቀዳለት አፈር ውኃ ወሰደው አፈር አፈር በላው 'ሚሉት ትርጓሜ ዘመኑ አለፈ ሲፈጠር ከአፈር ሲፈርስ ወደአፈር እርባን የለሽ ትረጉም የቀድሞ ታጠፈ፡፡ አፈር ወዝ አውጥቶ አፈር ላይ ሲጨመር የወዙ መዓዛ... Continue Reading →

ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው……..

ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው…….. Click here to read in pdf ብጹእ አቡነ ቄርሎስ በብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትሪያርክ ረፍት “ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው እኛ ግን አናነበውም” ማለታቸውን ተጠቅሶ ማንበቤ ለዚህ ጽሑፍ መነሻ ሆነኝ፡፡ መጽሐፍን ገልጠው ቢያነቡት እውቀትና ት/ት ይሰጣል፡፡ ትዝብትን ያካፍላል፡፡ ልምድ ይለግሳል፡፡ ምሥጢር ይገልጣል፡፡ ሕይወትን ይቀኛል፡፡ ሞትም እንዲሁ ነው ድምጹን ከሰሙት ቀለሙን ከለዩት የመጽሐፍ ያህል... Continue Reading →

የተማረ ይግደለኝi

(click to read pdf) የተማረ ይግደለኝi መሞትስ በተማረ እጅ ማለት እንዳልሆነ የምሳሌ አነጋገር ትርጉም ያስረዳን ይመስለኛል፡፡ የተማረ፡ እጁ ለመግደል የተባረከ ማለት አይደለምና እርግጥ አለማወቅን ለማጥፋት፣ ድንቁርናን ለመግደል፣ ፈዛዛነትን ለመንቀል የተባረከ ይሆናል፡፡ አዎ መሞትስ በተባረከ እጅ! ልቤን የሞላውን ሕይወት አልባ ጥበብ ይደምስስልኝ፡፡ እውቀት አልባ ቀኔን አብዮታዊ-የመማር እርምጃ ይውሰድበት፡፡ ብልሃት የጠፋውን የአኗኗሬን ድንበር ይድፈረው፡፡ ብሩህ ቀንን ያሳየኝ፣... Continue Reading →

ምስል አልባ ፊደላት

ምስል አልባ ፊደላት      እይታው እንዲህ ነው….. ቋሚው አዘንብሏል ውስጡ ተቦረትፎ ማገሩም ተመዟል ግድጊዳው ተምሶ የቀለም ድርቅ መቶት አፈር አፈር ሆኗል ጣራው ጨቅይቶ ጽልመት ተላብሶ እይታን ተነፍጓል ደጁ 'ደርሻ ታርሶ ተኮትኩቷል ለቁሻሻ ተክል በሩ.. መዝጊያነቱ ቀርቶ መከለያ ሆኗል ለመዝጋ ቢታሰብ ከጩኸቱ፣ ከትግያ በላይ አቅሙ ይታጎላል ቀንም ሆነ ማታ ጭለማ ተውጦ ዓመታት ተቆጥሯል፡፡ አዎ! ጎረቤቱ ብዙ... Continue Reading →

ለእግረኛ የተከለከለ

ለእግረኛ የተከለከለ ፎቶ ማንሳት የተከለከለ ነው፡፡ መግባት የተከለከለ፡፡ ማየት የተከለከለ መናገር የተከለከለ ማድመት የተከለከለ መንዳት የተከለከለ ማቆም የተከለከለ መቀመጥ የተከለከለ…. ወዘተ ብዙ የተከለከሉዎች፡፡ የሕብረተሰባችን የአኗኗር ህግ በብዙ ክልከላዎች የተሞላ ነው፡፡ እናትና አባት 'አታድርግ' የሚል የክልከላ ህግ አለው፡፡ አካባቢው 'አስነዋሪ' የሚል መከልከያ ያወጣል፡፡ ቀበሌ ባለሥልጣን መንግስት ብዙ የክልከላ ህጎች አሏቸው፡፡ በሰው በራፍ /ደጅ/ ላይ እንዳይቀመጡ የተቃጠለ... Continue Reading →

ያልሞተው ሟች

( click to read pdf) ቅድመ አግድም…… ከቁሙ አፈር ላይ አፈር አልባ ወዙ             ተራ ላብ እንዳይሆን ጨው ጨምሮበት ለቁልሉ አፈር ጣይሙን 'ዲጣፍጥ           ሕይወት 'ዲዘራ ወዙን ቢቀዳለት አፈር ውኃ ወሰደው አፈር አፈር በላው          'ሚሉት ትርጓሜ ዘመኑ አለፈ ሲፈጠር ከአፈር ሲፈርስ ወደአፈር         እርባን የለሽ ትረጉም የቀድሞ ታጠፈ፡፡ አፈር ወዝ... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑