የበረሃዋ ንግስት ከተማ The Queen City of the Desert ከ500 ኪ.ሜትሮች በላይ ስለምንጓዝ በጠዋት መነሳት ይኖርብናል፡፡ በአዲስ አበባ ስሙ እንጂ አገልግሎቱና አቅርቦቱ ባልሰፋው አውቶቢስ መናኸሪያ ሳንቀሳቀስ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ሊል ነው፡፡ ከበር ለመውጣት ያደረግነው ሙከራ ታክስ አልከፈልክ፣ ጠፍተህ የመጣህ መኪና ነህ በሚል ከበሩ ተገተረ፡፡ ወትሮ ማልዶ 12 ሰዓት የሚነሳ መኪና ፪ ሰዓት ጉዞ ጀመረ፡፡... Continue Reading →