ለወያኔ ድርጊት፣ ምን ስም እናውጣለት

ለወያኔ ድርጊት፣ ምን ስም እናውጣለት (ይገረም ዓለሙ) ወገንን ጨፍጫፊ ቆዳው የነጣ ነው በአበሻ የሚጨክን ፈረንጅ ብቻ ነው፤ እያለ የሚያስብ የዋህ ፍጡር ማነው ጨፈጫፊ ከሆነ አበሻም ጣሊያን ነው እንቶኔም በተግባር ሲኞር እንቶኔ ነው፤ በየግዜው እየከፋ የሄደውን የወያኔ አረመኔነትና የሀገራችንን ጉዞ ወዴትነት ሳስብ ትውስ ያለችኝን ይህችን ስንኝ ወደ ማስታወሻየ ገልብጬ ያኖርኳት በ1980ዎቹ መጨረሻ ግድም ለንባብ ይበቁ ከነበሩት... Continue Reading →

የመንግስት ብክነት፡ በቢሊዮንና በሚሊዮን—–

ዮሃንስ ሰ. አዲስ አድማስ • የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ እንደ ኡጋንዳ ቢሻሻል፣... በአመት 6 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ይቻል ነበር ይላል፣ የአለም ባንክ ያወጣው አዲስ ሪፖርት። እንደ ጋና ማሻሻል ደግሞ ከዚያ የበለጠ ጥቅም ያስገኛል። የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣... Continue Reading →

ለወቅታዊው የሃገሪቷ ቀውስ 7 የመፍትሄ ሃሳቦች

ለወቅታዊው የሃገሪቷ ቀውስ 7 የመፍትሄ ሃሳቦች ስንገድለው ስንደበድበው . . . . አምቦ ብቻ አይደለም ፥ በአምቦና በአዲስ መካከል ያለችው ቡራዩም የተቃውሞ አውድማ ሆናለች። ሱሉልታ፣ ሆለታ፣ ሰበታም አልጸዱም። አዲስ አበባ አፍንጫ ላይ ያሉትን አገዛዝ ማረጋጋት ካልቻለ፣ እንደ ዶዶላ፣ ባኮ፣ ነጆ፣ ቆቦ . . . . ያሉትን እንዴት ነው የሚያረጋጋው? በጉልበት፣ በኃይል ይሄን ኣይነት እኔ በእደሜዬ... Continue Reading →

ማስተር ፕላኑና ተቃውሞው……….የፖሊሲ ግድፈቶችና የመፍትሄ ሀሳብ!

                ማስተር ፕላኑና ተቃውሞው              የፖሊሲ ግድፈቶችና የመፍትሄ ሀሳብ! የሰሞኑ ርህራሄ የጎደለው የመንግስት እርምጃን የሚያሳዩ ዜናዎችና ምስሎችን ማየት እጅጉን ያማል፡፡ ገዢዎቻችን የህዝብን ቅሬታ በጠረጴዛ ዙሪያ መፍታት የሚባል ነገር ከራቃቸው ሰነባብተዋል፡፡ በውይይት ከያዙት አቋም የተመለሱበት ጊዜያት ጥቂት ቢሆንም፣ ከህዝብ ተቃውሞ ሲነሳ ተወካዮችን በማስመደብ እና ሽማግሌዎችን በመላክ ድርድሮችና ውይይቶች ይደረጉ የነበሩበት ጊዜ ሩቅ አይደለም፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ... Continue Reading →

የተራበች ኢትዮጵያ

የተራበች ኢትዮጵያ (አንተነህ መርዕድ) በሞት አፋፍ ላይ ቀናቸውን በፀጋ የሚጠባበቁ የሰማንያ አምስት ዓመት ካናዳዊ አዛውንት የስቃይ ማስታገሻ መድሃኒታቸውን እየሰጠኋቸው እያለ “ከየት አገር ነህ?” ሲሉ ጠየቁኝ በደከመ አንደበታቸው። የተለመደ የነጮች ጥያቄ በመሆኑ እንደወትሮዬ “ከአፍሪካ ነኝ” አልኳቸው። ብዙዎቹ እያንዳንዱ አገርን ለይተው የማያውቁ ስለሆነ ለወትሮው በቂ መልስ ነበር። “ከአፍሪካ ውስጥ ከየትኛው አገር ነህ?” ሲሉኝ በዋዛ እንደማንላቀቅ ተገነዘብሁ። ብዙዎቹ... Continue Reading →

የኢትዮጵያ መንግሥት ገመና

የኢትዮጵያ መንግሥት ገመና በዚህ አውድ ለማቅረብ የተገደድኩበትን ዘግናኝ ታሪክ፣ ወደር በሌለው አስከፊነቱ የተነሳ ለንባብ ባላበቃው በወደድኩ ነበር፡፡ ግና! ይህ መንግስታዊ የጭካኔ ተግባር፣ ዛሬም በምስኪን ዜጎች ላይ እየተፈፀመና ብዙዎችን ሰለባ እያደረገ በመሆኑ ህዝቡ ይህን ሊሸሸግ እየተሞከረ ያለውን መከራ ተረድቶ ሥርዓቱን በአደባባይ ዓመፅ “ሃይ!” ይል ዘንድ ትርክቴን ለማጠናቀር ተገድጄያለሁ፡፡ ለእስር ያበቃኝ የጋዜጠኝነት ሙያዬም ተጨማሪ ዕዳ ጭኖብኛል፡፡ “ጄል-ኦጋዴን”... Continue Reading →

ኢትዮጵያ እንደ ጋና መሆን የማትችለው ለምንድን ነው?

ኢትዮጵያ እንደ ጋና መሆን የማትችለው ለምንድን ነው? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም) በአደባባይ በይፋ አምናለሁ፡፡ በጋናውያን ላይ መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል፡፡ ባራክ ኦባማ የመጀመሪያ ጉዞውን ወደ አፍሪካ ባደረገበት ወቅት በአፍሪካ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ወዳላት እና የከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለቤት ወደሆነችው ወደ ናይጀሪያ ለመሄድ አልመረጠም፡፡ በአሁጉሩ በምጣኔ ሀብት ደረጃዋ የሁለተኛነት ደረጃ ወደያዘችው የኔልሰን ማንዴላ ሀገር ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ አልመረጠም፡፡... Continue Reading →

አቶ ሞላ ለምን ደነበረ?

September 17, 2015 ታሪኩ አባዳማ መስከረም 2008 ጄነራል ከማል ገልቹ ከበርካታ ወታደሮች ጋር ድንበር ጥሶ ወደ ኤርትራ ገባ ሲባል ሰማን። በዚህ የተነሳ የወያኔ ሰራዊት ለይቶለት የተናደ መስሎን በማግስቱ አንዳች የፖሊቲካ ለውጥ ለማየት የጓጓን ልንኖር እንችላለን – ጄት እና ስልታዊ የውትድርና ተዋጊ ሄሊኮፕተር ይዘው ወያኔን የከዱ መኮንኖች ዜና ሲሰማ አሁንም የድል ቀን ተቃረበ ብለን በቅንነት ደስታ... Continue Reading →

Obama Should Stay Away From Ethiopia

Obama Should Stay Away From Ethiopia By Jeffrey Smith, Mohammed Ademo Later this month, President Barack Obama will become the first sitting U.S. president to ever visit Ethiopia, Africa’s second-most populous country, and a nation viewed by many as a bastion of stability in a region otherwise beset with civil strife. The trip — which... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑