የኛ ሠፈር ፍርድ እኛ ሠፈር ነው፡፡ አንዲት ሴትዮ በእኩለ ሌሊት እሪታዋን አቀለጠቺው፡፡ እኛም እየተንጋጋን ከቤታችን ወጣን፡፡ ሠፈርተኛው፣ የአካባቢ ጸጥታ አስከባሪዎች፣ መንገደኛው፣ የቀበሌ ሹሙ፣ ውሾቹ እንኳን ሳይቀሩ የተጮኸበት ቤት ጋ ተሰበሰቡ፡፡ ጎረምሶቹ የቤቱን በር ሰብረው ሲገቡ ባሏ ሚስቱን ውኃ ውኃ በሚያሰኝ ዱላ ይደበድባል፡፡ ጎረምሶቹ ዱላውን ነጥቀው እርሷን ከቤት አወጧት፡፡ ልብሷ ተቀዳዷል፤ የተረፈውም በደም አበላ ተጠምቋል፡፡ ከጸጥታ... Continue Reading →
የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ…
የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ… (ክንፉ አሰፋ) July 21, 2015 ክንፉ አሰፋ “…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው። ጊዜው ተቀይሯል። ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም። ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ … ” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የተናገሩት የአስመራ ጉዟቸው ከመሰማቱ ጥቂት ቀናት በፊት ነበር። ንግግሩ ለብዙዎች ግርታ... Continue Reading →
የኢትዮጵያ ርዕዮት ተናገረች
የኢትዮጵያ ርዕዮት ተናገረች July 14, 2015 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አይበገሬዋ ጀግናዋ ርዕዮት! በንጹሀን ዜጎች ላይ ስቃይን በመፈጸም ከሚታወቀውና ከአዲስ አበባ ከተማ እምብርት በስተደቡብ ምስራቅ ተንጣሎ ከሚገኘው እና በተለምዶ ቃሊቲ እየተባለ ከሚጠራው የመለስ ዜናዊ የማጎሪያ እስር ቤት (የኢትዮጵያ “ሮቤን ደሴት” ማለትም ነልሶን ማንደላ የታሰሩበት) ባልተጠበቀ ጊዜ የተለቀቀችው ጀግናዋ ርዕዮት ዓለሙ ከማጎሪያው እስር ቤት... Continue Reading →
የመልካምነትና ክፋት ድልድይ
የመልካምነትና ክፋት ድልድይ “በጎን ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው?” 1ኛ ጴጥ 3፥13 ረጅም ጊዜ የቆየ ጓደኝነት ነው ያለን፡፡ ዛሬ ሳገኛት በሐሴት ውስጥ ነበርኩ፡፡ በጨዋታችንም መሐል በአእምሮዬ ተደጋግሞ የሚመላለስውን ጥያቄ አነሣሁት፡፡ “ሰው ግን ለምንድነው እንዲህ ክፉ የሆነው?” ስል የጓደኛዬ አተያይ ሁልጊዜም ይማርከኝ ነበርና ነው ከእርሷ ጋ መጫወት መሻቴ፡፡ ግን እውነት ሰው ስለምን ነው እንዲህ ክፋት የተሞላው?... Continue Reading →
የቤል መርገጫ አልባው እንጦርጦስ- ቻርተር ከተማ
የቤል መርገጫ አልባው እንጦርጦስ- ቻርተር ከተማ To Read in PDF ሁሉም ሰው በህይወቱ እንዳለው ዓይነት ምኞትና የሚፈልገውን ለማግኘት የተጋረጠው ጋሬጣ የመጋፈጥ ጥረቱ በፖለቲካም ውስጥ ይኖራል፡፡ ለምሳሌ የመንግስት መመሪያና ህጎች መስራት የምንችለውን ይገድቡናል፡፡ እኚያ ግን በስልጣኑ ወንበር ላይ ያሉቱ ከሌሎቻችን ይለያሉ፡፡ እነሱ ስለራሳቸው ጥቅም ህግን ማርቀቅ ይችላሉ ከዚያም የሚፈልጉትን ለማግኘት ሁሉ ቀላል ይሆንላቸዋል፡፡ የሰዎችን ፍላጎትና ፍላጎታቸውን... Continue Reading →
የሐዘን ዘመን-እምባችንን ለማን?
የሐዘን ዘመን-እምባችንን ለማን? ወቅቱ ለኢትዮጵያውያን እጅግ አሳፋሪና አሰቃቂ ዘመን ሁኗል፡፡ እምባችን እንደጎርፍ ቢወርድም ብሶታችንና ሐዘናችንን ጠርጎ መውሰድ አልተቻለውም፡፡ ይልቁን ብዙ ባነባን ቁጥር ብዙ ምናነባበት ይፈጠራል፡፡ እኛ ከሌሎች ሃገራት ዜጎች የተለየን የሰው ፍጡሮች አይደለንም፡፡ ኢትዮጵያዊነት ሰውነት ነው፡፡ የዓለም ዜጋዎች ነን፡፡ የአፍሪካ መንደርተኞች ነን፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ የትውልዳችን ወይም የመኖሪያችን ሥፍራ ነው፡፡ ለዚህ ስያሜ ከቀሩት የዓለም ፍጡራን በተለየ... Continue Reading →
እግዚአብሔር ሊሞት ይችላልን?
እግዚአብሔር ሊሞት ይችላልን? To Read in Pdf የሰው ልጅ ስለምን ይሞታል? ለእኛ ለሰዎች ለመመለስ የሚቀለን ጥያቄ ሊሆን ይችላል፡፡ መጽሐፍ “የኃጢአት ደመዎዝ ሞት ነው” ሮሜ 6፥13 ያለውን ጠቅሰን ኃጢአትን የሚሠራት ሁሉ ይሞታል ብንል ሁለት ትርጉም ይሰጠናል፡፡ የመጀመሪያው ሞት ወደዚች ምድር ሀልዎት አግኝቶ የተገለጠው በመጀመሪያው አለመታዘዝ (አለመታዘዝ ኃጢአት ሁኗልና) ምክንያት ነው፡፡ ስለዚህም ለኃጢአት ዋጋ ሞትን ከፈለ፡፡ ሁለተኛው... Continue Reading →
ስለ እኔ አታልቅሱ
“ስለ እኔ አታልቅሱ” (ይህ “ኑ! እንዋቀስ”የሚለው ስር ነቀል የለውጥ ጥሪ ቀጥታ የሚያነጣጥረው በኢህአዴግ አባላት ላይ ብቻ ነው፤ አመራሩን በፍፁም አይመለከትም) ከተመስገን ደሳለኝ “ዋይ ዋይ ከሚሉና ሙሾ ከሚያወጡ ሴቶችና ከሕዝቡ እጅግ ብዙዎች ተከተሉት፡፡ ኢየሱስ ግን ወደ እነርሱ ዘወር ብሎ እንዲህ አለ፡- እናንተ የኢየሩሳሌም ልጆች ለእኔስ አታልቅሱልኝ፤ ዳሩ ግን፡- መካኖችና ያልወለዱ ማኀፀኖች፣ ያላጠቡ ጡቶችም... Continue Reading →
የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር ምልከታ
የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር ምልከታ በመድብለ ፓርቲና የሠብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ዙሪያ መግቢያ To read in PDF ክርክሩ በአምስት የተመረጡ ፓርቲዎች (ለምን በዚህ ርእስ እነዚህ እንደተመረጡ አስረጂ የለም) በስቱዲዮ ውስጥ በደቂቃ ተገድቦ የተደረገ የመጀመሪያው መርሐ ግብር ነው- ለኢቢሲ፡፡ አዘጋጁ ኢቲቪ እንደመሆኑ ብዙ መብቶች እንዲሰጡት አድርጎታል፡፡ ኢህአዴግ ለ45 ደቂቃ፣ ተቃዋሚዎች 19 ደቂቃ እንዲጠቀሙ በመገደብ፣ ኢህአዴግ በሁለት ተከራካሪ ተቃዋሚያን... Continue Reading →
ኦሮማይ-በበአሉ ግርማ
በበአሉ ግርማ ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር ካለሰው ቢወዱት ምንያደርጋል ሃገር? የኔ ውብ ከተማ ህንጻ መች ሆነና የድንጋይ ክምር የኔ ውብ ከተማ መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር የሰው ልጅ ልብ ነው የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር፡፡ ህንጻው ምን ቢረዝም ምን ቢጸዳ ቤቱ መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ ሰው በሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ?... Continue Reading →