ኦቦ ለማና ህወሃት

አቶ ለማ መገርሳ የመንግስት ባለስልጣን ሆኖ በቆየበት ጊዜ ሁሉ ሲያስገድል፣ በሀሰት ሲያስወነጅል፣ ሕዝብን ከሕዝብ ሲያባላ እና በድህነት እንድንሰቃይ ለሙስና ሲያጋፍር ነው የኖረው። ሌላውን የኢህአዴግ ባለስልጣን አስኮንኖ፣ አቶ ለማ እና ዶ/ር ዐብይን ነጻ የሚያስወጣ ምንም ዓይነት ምክንያት የለንም። ማሽሞንሞን ሳያስፈልግ፥ አቶ ለማ መገርሳ የኢህአዴግ ሽንት ጨርቅ ነው። የአምባገነን ስርዓት ሽንት እንዳይታይ በማድረግ ረገድ የሚጫወተው የዳይፐርነት ሚና... Continue Reading →

ከደርግ ወደ ጎሣዊ ደርግ- “ግንቦት 20” (ክፍል ፭)

ኢትዮጵያዊነትና ሰላማዊው ትግል መርዛማ ፍሬ 7፡  የኢትዮጵያዊነት ፈተና! ባሳለፍነው ሩብ ክፍለ ዘመን ከአካባቢያዊ ማንነትና ከጎሣ በተሻገረ ለኢትዮጵያዊነት መታመን ህይወትን እስከማጣት የሚደርስ ዋጋ የሚያስከፍል አደጋ ሆኗል። እስር፣ እንግልት፣ ስቅየት፣ ስደት፣ እልፍ ሲል ደግሞ ሞት በኢትዮጵያዊነት የመታመን አደጋዎች ናቸው። በዜግነት ማዕቀፍ የሚተረጎም የጋራ ማንነት በቀጨጨባት ኢትዮጵያ ዘውጋዊ ማንነት የፖለቲካ ሜዳው መገለጫ ሆኗል። ዘመናዊት ኢትዮጵያ እንደ አገር እውን... Continue Reading →

​የምግብ ዝግጅት፡- ዘይት-አልባ፣ ከብሶት ብቻ የሚስሠራ፣ ትኩስ፣ ቀሊል ‹‹ብሔርተኝነት››!

የምግብ ዝግጅት፡- ዘይት-አልባ፣ ከብሶት ብቻ የሚስሠራ፣ ትኩስ፣ ቀሊል ‹‹ብሔርተኝነት››! (ከበአማን ነጸረ #FB የተወሰደ) ሀ. በቅድሚያ የሚከተሉት ግብዐቶች ያስፈልጉናል! 1. እንደ ሽንኩርት፡- ብሔረሰብዎ ላይ የደረሱና እየደረሱ ያሉ የሚሏቸው ጥቂት የተላጡ የታሪክ አጋጣሚዎች፣ 2. እንደ ድንች፡- ለራስዎ ብሔር ካለዎት ፍቅር የሚወፍር ድፍን የሌላ ብሔር ጥላቻ፣ 3. እንደ ጉልቻ፡- ከብሔርዎ የተውጣጡ ጥቂት የጋሉና ስሜታውያን ነዲድ ወጣቶች፣ 4. እንደ... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑