ኢትዮጵያ በሁለቱም ጫፍ የምትቃጠል ሻማ እንዳትሆን

ኢትዮጵያ በሁለቱም ጫፍ የምትቃጠል ሻማ እንዳትሆን ያንዲት አገር ዜጎችን በዘር ሸንሽኖ በወርቅ እና በነሀስ መፈረጅ ብሎም ከዚህ ፖሊሲ በመነጨ ኢኮኖሚውን ፣ መገናኛ አውታሩን ፣ መከላከያውን ፣ ቁልፍ የመንግሰት ስልጣን ብሎም አጠቃላይ የፖለቲካ ህይወት ከዚያ ‘ወርቅ’ ብሎ ከሸነገለው ዘር ተመርጦ በተመለመለ ሀይል ሙሉ ቁጥጥር ስር እንዲውል ማረጋገጥ የለየለት የህገወጥ መንግሰት ባህሪ መሆኑን የሚያረጋግጥ ታሪካዊ ወቅት ላይ... Continue Reading →

ለወያኔ ድርጊት፣ ምን ስም እናውጣለት

ለወያኔ ድርጊት፣ ምን ስም እናውጣለት (ይገረም ዓለሙ) ወገንን ጨፍጫፊ ቆዳው የነጣ ነው በአበሻ የሚጨክን ፈረንጅ ብቻ ነው፤ እያለ የሚያስብ የዋህ ፍጡር ማነው ጨፈጫፊ ከሆነ አበሻም ጣሊያን ነው እንቶኔም በተግባር ሲኞር እንቶኔ ነው፤ በየግዜው እየከፋ የሄደውን የወያኔ አረመኔነትና የሀገራችንን ጉዞ ወዴትነት ሳስብ ትውስ ያለችኝን ይህችን ስንኝ ወደ ማስታወሻየ ገልብጬ ያኖርኳት በ1980ዎቹ መጨረሻ ግድም ለንባብ ይበቁ ከነበሩት... Continue Reading →

የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ…

የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ… (ክንፉ አሰፋ) July 21, 2015  ክንፉ አሰፋ “…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው። ጊዜው ተቀይሯል። ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም። ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ … ” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የተናገሩት የአስመራ ጉዟቸው ከመሰማቱ ጥቂት ቀናት በፊት ነበር። ንግግሩ ለብዙዎች ግርታ... Continue Reading →

የቤል መርገጫ አልባው እንጦርጦስ- ቻርተር ከተማ

የቤል መርገጫ አልባው እንጦርጦስ- ቻርተር ከተማ To Read in PDF ሁሉም ሰው በህይወቱ እንዳለው ዓይነት ምኞትና የሚፈልገውን ለማግኘት የተጋረጠው ጋሬጣ የመጋፈጥ ጥረቱ በፖለቲካም ውስጥ ይኖራል፡፡ ለምሳሌ የመንግስት መመሪያና ህጎች መስራት የምንችለውን ይገድቡናል፡፡ እኚያ ግን በስልጣኑ ወንበር ላይ ያሉቱ ከሌሎቻችን ይለያሉ፡፡ እነሱ ስለራሳቸው ጥቅም ህግን ማርቀቅ ይችላሉ ከዚያም የሚፈልጉትን ለማግኘት ሁሉ ቀላል ይሆንላቸዋል፡፡ የሰዎችን ፍላጎትና ፍላጎታቸውን... Continue Reading →

የሐዘን ዘመን-እምባችንን ለማን?

የሐዘን ዘመን-እምባችንን ለማን? ወቅቱ ለኢትዮጵያውያን እጅግ አሳፋሪና አሰቃቂ ዘመን ሁኗል፡፡ እምባችን እንደጎርፍ ቢወርድም ብሶታችንና ሐዘናችንን ጠርጎ መውሰድ አልተቻለውም፡፡ ይልቁን ብዙ ባነባን ቁጥር ብዙ ምናነባበት ይፈጠራል፡፡ እኛ ከሌሎች ሃገራት ዜጎች የተለየን የሰው ፍጡሮች አይደለንም፡፡ ኢትዮጵያዊነት ሰውነት ነው፡፡ የዓለም ዜጋዎች ነን፡፡ የአፍሪካ መንደርተኞች ነን፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ የትውልዳችን ወይም የመኖሪያችን ሥፍራ ነው፡፡ ለዚህ ስያሜ ከቀሩት የዓለም ፍጡራን በተለየ... Continue Reading →

ናፍቆቴ ነበርሽ…

ግጥሙን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ  ናፍቆቴ ነበርሽ… የዘመን ድልድዬ … ተስፋ እየመገብሽኝ ጣዕምሽ አልባሴ ….. ፍቅርሽ ኑሮ ሆነኝ፡፡ በኑሮሽ ታዛ ስኖር ተጠግቼ ረሃብ ጠግቤ በጥማት ረክቼ እያለምኩሽ ነበር ገላሽን ጓጓቼ፡፡ እድሜን የሚያረዝመው የገላሽ ውበቱ ክንድን የሚያፋፋው የሚፋጅ ሙቀቱ ንጉስ ከናሽከሩ እተቧጠረ ይታደስበታል ክብርሽ በየአልጋው እየተደፈረ ተጋልጦ ይታያል ያቀፈም የተኛም ለገላሽ ዘብ ሁኖ ይዋደቅለታል፡፡ አይኔ እስኪጨልም፣ የምኞት... Continue Reading →

ግንቦት ሃያ ለማን?

ግንቦት ሃያ ለማን? 23 ዐመት ከፊት ወይስ ከኋላ ተተኪ ወይስ አካኪ የምናውቀው መንግስት እና የማናውቀው ከየካቲት ወደ መስከረም ከመስከረም ወደ ግንቦት የተሻገረው የበዓል ታሪካችን ከግንቦት ጋር የተጣበቀበትን 23ኛ በዐሉን ሽርጉድ ብሎ እያከበረ ነው፡፡ እንዳያልፉት የለም ያዘመን አለፈ በቀን ሦስቴ 'መብላት ህልም እየነፈሰ ድኅነት ተረቶ ነፍስ እየመለሰ¡¡ ከግንቦት 83 በኃላ የተወለዱት 23ኛ ዓመታቸውን ሲያከብሩ ሌሎች ለትምህርት... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑