Christmas Vs ገና Vs Nativity – ክፍል አራት

Christmas Vs ገና Vs Nativity - ክፍል አራት P ገና ወይስ ልደት ትክክለኛ ስያሜ?             P ኢትዮጵያዊ የገና/ልደት በዓል አከባበር ምን ይመስላል? To read in PDF  በቀደሙት ሦስት ተከታታይ ክፍሎች ከጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና በዓል ጋር ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን እያነሣን ለዛሬ ማቆየታችን የሚታወስ ነው፡፡ እግዚአብሔር ፈቅዶልን ቀጣዩን ክፍል እንዲህ አሰናድተንዋል፡፡ ገና ወይስ ልደት ትክክለኛ... Continue Reading →

Christmas Vs ገና Vs Nativity – ክፍል ሦስት

Christmas Vs ገና Vs Nativity - ክፍል ሦስት To read in PDF ገና ወይስ ልደት? ለመሆኑ ሁለት የገና (ክሪስመስ) በዐል ለምነው የምናከብረው?          የክሪስማስ (ገና) በዐል ማክበሪያ ልምዶች…ሳንታ ክላውስ (የገና አባት??) የክሪስማስ ዛፍ ምንጩ ከወዴት ነው? የልደት በዐልስ ስለምን ማክበር ይገባናል? የጌታችንና መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የመወለዱን ብስራት ይዘን ሁለት ተከታታይ ክፍሎች ማቅረባችን የሚታወስ ነው:: የመጀመሪያው ክፍል... Continue Reading →

Christmas Vs ገና Vs Nativity – ክፍል ሁለት

Christmas Vs ገና Vs Nativity - ክፍል ሁለት ለመሆኑ ሁለት የገና (ክሪስመስ) በዐል ለምነው የምናከብረው?             በምድር ዘመን አቆጣጠር ክርስቶስ መቼ ተወለደ? የክሪስማስ (ገና) በዐል ማክበሪያ ልምዶች ከየት የተገኙ ይሆን?            ታህሳስ 25 እንዴት መከበር ጀመረ? የመጀመሪያው የተዘገበ የኔቲቪቲ (ክሪስማስ) በአል የትና መቼ ነበር?      የልደት በዐልስ ስለምን ማክበር ይገባናል? To Read in PDF የጌታችንና መድኃኒታችን... Continue Reading →

Christmas Vs ገና Vs Nativity-የመጀመሪያ ክፍል

Christmas Vs ገና Vs Nativity የመጀመሪያ ክፍል ለመሆኑ ሁለት የገና (ክሪስመስ) በዐል ለምነው የምናከብረው?             በምድር ዘመን አቆጣጠር ክርስቶስ መቼ ተወለደ? የክሪስማስ (ገና) በዐል ማክበሪያ ልምዶች ከየት የተገኙ ይሆን?      ታህሳስ 25 እንዴት መከበር ጀመረ? የመጀመሪያው የተዘገበ የኔቲቪቲ (ክሪስማስ) በአል የትና መቼ ነበር?    የልደት በዐልስ ስለምን ማክበር ይገባናል? እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!! ከክ/ዘመናት በፊት ክፉ... Continue Reading →

የምድር ዘመን አቆጣጠር ቅደም ተከተል

የምድር ዘመን አቆጣጠር ቅደም ተከተል የምድር የቀን መቁጠሪያ ጊዜን እንዴት ይለካል? ዐመታትና ክፍልፋዮቹ ጥንታውያን የዘመር መቁጠሪያዎች የኢትዮጵያዊያን የዘመን አቆጣጠር የግሪክ የዘመን አቆጣጠር የጥንት ሮማውያን የዘመን አቆጣጠር የግብጽ የዘመን አቆጣጠር የባቢሎን የዘመን አቆጣጠር የማያን የዘመን አቆጣጠር የምዕራባውያን የዘመን አቆጣጠር የጂሊያንና የዘመን አቆጣጠር የጎረጎሪሳውያን የዘመን አቆጣጠር የእስልምና የዘመን አቆጣጠር የአይሁዳውያን የዘመን አቆጣጠር የቻይና የዘመን አቆጣጠር የህንድ የዘመን... Continue Reading →

እኛ

https://soundcloud.com/atuadub/enya    ላይ የተደመጠ በትግስት ማሞ እኛ ን'ጎርሰው ሳይኖረን እኖረው ሳይኖረን ባዶ ተስፋ መሐል መጪውን ሞሽረን የሰጡንን ቀምሰን ባሉን አሜን ብለን ባንድዬ ቸርነት አይችሉትን ችለን ተገፍቶ የማያልቅ ጉድ ዘመን ተሻግረን ይኸው ዛሬም አለን ህልማችን መሐል ላይ ስደት ተስሎበት በልባችን ሙሉ ራስ መውደድ በቅሎበት ኑሯችን ጫፉ ላይ ፍርሃት ቋጥረንበት እምኝ ብርቃችን ነው መዘመን ከሆነ አዎን ዘምነናል... Continue Reading →

ናፍቆቴ ነበርሽ…

ግጥሙን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ  ናፍቆቴ ነበርሽ… የዘመን ድልድዬ … ተስፋ እየመገብሽኝ ጣዕምሽ አልባሴ ….. ፍቅርሽ ኑሮ ሆነኝ፡፡ በኑሮሽ ታዛ ስኖር ተጠግቼ ረሃብ ጠግቤ በጥማት ረክቼ እያለምኩሽ ነበር ገላሽን ጓጓቼ፡፡ እድሜን የሚያረዝመው የገላሽ ውበቱ ክንድን የሚያፋፋው የሚፋጅ ሙቀቱ ንጉስ ከናሽከሩ እተቧጠረ ይታደስበታል ክብርሽ በየአልጋው እየተደፈረ ተጋልጦ ይታያል ያቀፈም የተኛም ለገላሽ ዘብ ሁኖ ይዋደቅለታል፡፡ አይኔ እስኪጨልም፣ የምኞት... Continue Reading →

ቀና ቀውስ

ቀና ቀውስ ያለጦርነት እንዴት የሃገር ፍቅርን እንገልጻለን? ልጅ አባቱን ይጠይቃል፡፡ አባት በተደጋጋሚ በዋለባቸው የጦር አውድማዎች የፈጸማቸውን ጀብዱዎች፣ በሰማቸው ውጊያዎች የተፈጸሙትን ታሪኮች ተርኮለታል፡፡ ወዳጆቹ ለሃገራቸው ያላቸውን ፍቅር የገለጹበትን ጀግንነት አውርቶለታል፡፡ ማታ ለእንቅልፉ ማስተኛ ተረት ቀን ለውሎው ማገጃ ምክር እንደሆነ ገብቶታል፡፡ ያልተመለሰው በአእምሮው የሚመላለስ ጥያቄ ግን ልጅ ከጦር ጋር ሳይዘምት ፍቅሩን በምን ሊያሳይ እንደሚቻለው ነው፡፡ የልጁ ጥያቄ... Continue Reading →

ግንቦት ሃያ ለማን?

ግንቦት ሃያ ለማን? 23 ዐመት ከፊት ወይስ ከኋላ ተተኪ ወይስ አካኪ የምናውቀው መንግስት እና የማናውቀው ከየካቲት ወደ መስከረም ከመስከረም ወደ ግንቦት የተሻገረው የበዓል ታሪካችን ከግንቦት ጋር የተጣበቀበትን 23ኛ በዐሉን ሽርጉድ ብሎ እያከበረ ነው፡፡ እንዳያልፉት የለም ያዘመን አለፈ በቀን ሦስቴ 'መብላት ህልም እየነፈሰ ድኅነት ተረቶ ነፍስ እየመለሰ¡¡ ከግንቦት 83 በኃላ የተወለዱት 23ኛ ዓመታቸውን ሲያከብሩ ሌሎች ለትምህርት... Continue Reading →

የበረሃዋ ንግስት ከተማ-ክፍል ሁለት

የበረሃዋ ንግስት ከተማ The Queen City of the Desertክፍል ሁለት በመጀመሪያው ክፍል የጀመርነውን የምስራቅ ጉዞ እንቀጥላለን፡፡ አሁን ድሬ ዳዋ ደርሰናል በረሞጫ በረሃ በጋራ ሥር የምታንጸባርቀው ድሬዳዋ እንደዛሬ አልነበረችም፡፡ ንጉስ ሚኒሊክ በ19ኛው ክፍለ ዘመን ማብቂያ ላይ መንግስታቸውን ከውጭው አለም ጋር የሚያገናኝ የምድር ባቡር መስመር ግንባታ ለማስጀመር የግል አማካሪያቸው የሆነውን የስዊዝ ተወላጅ መሐንዲስ ሙሴ አልፈርድ ኢልግን መላ... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑