መልካም አስተዳደር ወዴት ነህ?

መልካም አስተዳደር ወዴት ነህ? To read in pdf በተለያዩ የጡመራ ገጾች ላይ አፍሪካውያን የሚመላለሷቸው ሐሳቦቻቸው ይደንቃሉ፡፡ ''ባክህ! አፍሪካ ፈጽሞ አትነቃም፤ በጣም ብዙ አፍሪካውያን ተኝተዋል፡፡ በአፍሪካ ያለው የትምህርት ሥርዐት የተቀረጸው የምዕራባውያን አምልኮ ማስረጫ ሁኖ ነው፡፡ እናንተ አፍሪካውያን የራሳችሁን ቋንቋ እንኳ አትናገሩም፡፡ አፍሪካውያንን በየሰዓቱ ይሰልላሉ፣ እርስ በርስ መራኮታችሁና መገዳደላችሁን ለማጠንከር የጦር መሳሪያ በገፍ ይሸጡሏችኋል፡፡'' '' ሥራው ረዥም... Continue Reading →

ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው? ሁለት

ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው? ሁለት vክርስቶስ ከሙታን ባይነሣስ? vትንሣኤ ባይኖርስ? vየክርስትና ትምህርት መሠረትና አስኳል ምንድነው?   በመጀመሪያው ክፍል ስለ ክርስቶስ መነሣትና የእርሱ ትንሣኤ ስለሰው ልጅ ትንሣኤ እማኝና ማረጋገጫ ስለመሆኑ ለማተት ከመነሣቱ በፊት ስለነበረው አስረጅና በነብዩ ኢሳይያስ ዐይነ ትንቢት ከመነሳቱ በፊት ስለተቀበለው መከራና የመከራው ፍጻሜ ስለሆነው ትንሣኤ ጀምረን ማቆየታችን ይታወሳል፡፡ በዚህ ክፍል ከመቃብሩ መውረድ በኋላ ስላለውና የመነሣቱ... Continue Reading →

ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው?

ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው? vክርስቶስ ከሙታን ባይነሣስ? vትንሣኤ ባይኖርስ? vየክርስትና ትምህርት መሠረትና አስኳል ምንድነው? ትንሣኤ ሙታን ማለት ተለያይተው ይኖሩ የነበሩት ነፍስና ሥጋ እንደገና ተዋህደው መነሣትና ከሞት በኋላ በሥጋና በነፍስ ህይወት ማግኘት ማለት ነው፡፡ ለዚህም ለሰው ልጅ ከሞት የመነሣት አስተምህሮ መሠረት የሆነው የጌታችን የመድኋኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፡፡ ሰው ልጅከሞት የመነሳት አስተምሮ መሠረት የሆነው የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ... Continue Reading →

የበረሃዋ ንግስት ከተማ -ክፍልአንድ

  የበረሃዋ ንግስት ከተማ The Queen City of the Desert ከ500 ኪ.ሜትሮች በላይ ስለምንጓዝ በጠዋት መነሳት ይኖርብናል፡፡ በአዲስ አበባ ስሙ እንጂ አገልግሎቱና አቅርቦቱ ባልሰፋው አውቶቢስ መናኸሪያ ሳንቀሳቀስ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ሊል ነው፡፡ ከበር ለመውጣት ያደረግነው ሙከራ ታክስ አልከፈልክ፣ ጠፍተህ የመጣህ መኪና ነህ በሚል ከበሩ ተገተረ፡፡ ወትሮ ማልዶ 12 ሰዓት የሚነሳ መኪና ፪ ሰዓት ጉዞ ጀመረ፡፡... Continue Reading →

ሃያ ሰባት ዐመታት ያስፈልጉን ይሆን?

ሃያ ሰባት ዐመታት ያስፈልጉን ይሆን? To read in PDF ''ፍትህና ሰላም ለሁሉም በእኩልነት የሰፈነበት ዐለም በሚለው አስተምሮው ታንጫለሁ'' አቶ ኦባማ የተቃርኖ ፈጣሪውን ኃያሉን ኔልሰን ሮ. ማንዴላ ዜና ረፍት ተከትሎ የተናገሩት ነበር፡፡  ይህቺ የሚመሯት ሃገር ከአሸባሪዎች ዝርዝሯ ውስጥ ገና በ2008 ብትሰርዛቸውም ቅሉ፡፡ በተደረገላቸው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ አያሌ የቀደሙትና የአሁን የሃገር መሪዎች ተገኝተዋል፡፡ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ሽኝት... Continue Reading →

Financial managment Handout

Hello! dear Visitor; here you can get the link for Financial management only Chapter one and two for further chapter please visit the page. If you have any teaching guide material please forward for me @ infotoermi@gmail.com I will always keep (cite) your contribution! Download FM ch. 1 Download FM ch. 2 alternative links For... Continue Reading →

የእድሜ ልክ መሪዎቻችን!

የእድሜ ልክ መሪዎቻችን! To read in pdf በሥልጣን ላይ ለብዙ ዓመታት የቀዩ ፕሬዝዳንቶችና ጠቅላይ ሚኒስትሮችን በአፍሪካ ማግኘት ብርቅ አይደልም፡፡ ምንም እንኳ በቅርቡ ተገደው ከተጣበቋት ወንበር የተፈነገሉት ሦስት መሪዎች የሥልጣኑ ንጉስ ሙሐመድ ጋዳፊ (1969-2011) ለ42 ዐመታት ሊቢያን፣ ሁስኒ ሙባረክ (1981-2011) ለ30 ዐመታት ግብጽን ፣ ቤን አሊ (1987-2010) ለ23 ዐመታት ቱኒዚያን ከመሩ በኋላ ከወንበር እድሜ መሪነታቸው ቢቀየሩም፤... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑