በእንተ ጾም

በ pdf ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ጾም ከኃጢአት ወይስ ከምግብ መከልከል?የጥሉላት ምግቦች ርኩሳን ናቸውን?ሥጋ በፍላጎቱ ላይ ልጓም ያስፈልገዋልን?ሁሉን እንበላ ዘንድ አልተፈቀደምን?የጾም በያይነቱ- እንደመካሻ?መጠጥ፣ ሩካቤ ሥጋና ጾምጋድ፣ ቅዳሴና በዓል በነብያት ጾም እንደ መግቢያ . . .. የሰዎች የአኗኗር ዘይቤ መቀየር፣ የባህል፣ ልማድና ትውፊት መወራረስ፣ የቄሳር ዐለም ርዕዮት መለዋወጥና የመሳሰሉት ጉዳዮች የአስተሳሰባችንን አቅጣጫ፣ እይታና አረዳድ ይሞርዱታል፣ ያርሙታል። የዚህ... Continue Reading →

ከደርግ ወደ ጎሣዊ ደርግ- “ግንቦት 20” (ክፍል ፬)

የመንግስት ውሸትና የሃይማኖት ተቋማት ውድቀት የትግራይ ሕዝብ “ነጻ አውጡኝ” ብሎ ሳይሰይማቸው፣ ሳይመርጣቸው፣ ሳይጠይቃቸው፣ ራሳቸውን “የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር” ብለው የሰየሙ ወንበዴዎችና ሽፍቶች የምኒልክ ቤተመንግሥት ከገቡ 26 ዓመታት ተቆጥረዋል። በቂም፣ በበቀል፣ በክፋትና በኢሞራላዊ ተግባራት የተሞሉ፤ ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ፈጽሞ የሚያጠራጥር፤ ማንነታቸው ይህ ነው ተብሎ የማይታወቅ፤ በሐሰት ስም ከበረሃ እስከ ቤተመንግሥትና ዓለምአቀፍ መድረክ ላይ የታዩ፤ በሐሰት ፕሮፓጋንዳ... Continue Reading →

ቁርቁር ሲኖዶስ

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትላንትና ወይም ዛሬ የተፈጠረች አይደለችም፡፡ ሲኖዶሳዊ ታሪኳ ግን ቁርቁር ነው፡፡  ሲኖዶሳዊ አበቃቀሏ ቁርቁር በመሆኑ ሲኖዶሳዊ ገጽታዋም የተቆረቆሩ ከተሞች ገጽታ ዐይነት ነው፡፡ ለነገሩ ድሮ ድሮ ቁርቁር ከተማ እንጂ ቁርቁር ሲኖዶስ አልነበረም፡፡ ቁርቁር ከተማዎች ለመኖራቸው ብዙ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ለጊዜው ከጎጃም የበዛብህ መዲና ማንኩሳ፤ ከሲዳማ ተፈሪ ኬላ ምስክሮቼ ናቸው፡፡ እኒህ ከተማዎች እግረ መንገድ በንጉሣዊ... Continue Reading →

ገና

"ታኅሣሥ ገሠገሠ ከተፍ አለ ገና፣ እጠብቅሃለሁ አንተ ልጅ ቶሎ ና፡፡ የታኅሣሥ ትውውቅ በገና ፍቅር፣ ይላል ቅር ቅር፡፡" ዓመት ጠብቀው፤ ዐውደ ዓመትን ዙረው ከሚመጡት በዓላት አንዱ የገና (ልደት) በዓል ነው፡፡ በያመቱ ታኅሣሥ 29 ቀን ይከበራል፡፡  የጁሊያን ቀመር የሚከተሉት ምሥራቅ ኦርቶዶክሳውያን የዛሬውን ገና ሲያከብሩ ዕለቱን ..ዲሴምበር 25.. ብለው ሲሆን፤ ኢትዮጵያና ኤርትራ ታኅሣሥ 29፣ ግብፅ (ኮፕቲክ) ደግሞ ኮያክ... Continue Reading →

የግንቦት ፍሬዎች

የግንቦት ፍሬዎች የግንቦት ወር ተለይቶ የሚታወቀው ፀሓያማ ወር በመሆን ነበር። የመስከረምን ድርሻ ከነጠቀ በኋላ ግን ዝነኛና የማይረሳ አዚማም እና ተስፋ ፈንጣቂ ወር በመሆን ተገልጧል። አሁን ግን ብዙን ነገር ተቀያይሯል ከሩብ ምዕት ዓመት በኋላ የአንድ ትውልድ ዘመን ጎልምሶ ሌላኛው ተተኪ ትውልድ እየበቀለ ይገኛል። ለእኒህ ትውልዶች ታሪካቸው ግንቦትን በወራት ሁሉ ላይ ነግሦ ሲንገዋለል ከትቦታል። የብር ኢዮቤልዩ (ሃያ... Continue Reading →

እግዚአብሔር አንድም ሦስትም እንዴት ይሆናል?

እግዚአብሔር አንድምሦስትም እንዴትይሆናል? To Read in PDF በቀደሙት ሁለት ክፍሎች ምስጢረ ሥላሴና ምስጢረ ሥጋዌን የሚያብራሩ ጽሑፎችን ማቅረባችን ይታወሳል። እግዚአብሔር ልጅ አለውን? በሚለው የመጀመሪያ ጽሑፍ እግዚአብሔር ልጅ እንዳለውና እርሱም እግዚአብሔር እንደሆነ አይተናል። በቀጣዩ እግዚአብሔር እንዴት ሰው ሊሆን ቻለ? በሚለው ጽሑፍም አምላክ ሰው ሊሆን ያበቁትን ምክንያቶችና እግዚአብሔር ሰው ሆነ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለመዳሰስ ሞክረናል። በዚህኛው ክፍል... Continue Reading →

እግዚአብሔር እንዴት ሰው ሊሆን ቻለ?

እግዚአብሔር እንዴት ሰው ሊሆን ቻለ? እግዚአብሔር ፈቅዶልን ባለፈው ጊዜ ቤተ ፍቅር ዘአቢሲኒያ የተረጎመውን የአባ ታድሮስ ማላቲን እግዚአብሔር ልጅ አለውን? የሚለውን ጽሑፍ ማቅረባችን የሚታወስ ነው። እነሆ ዛሬ ደግሞ በፈጣሪ መልካም ፈቃድ እግዚአብሔር ልጅ ካለውና ይህም ልጁ ራሱ እግዚአብሔር ከሆነ ይህ እግዚአብሔር እንዴት ሰው ሊሆን ቻለ? የሚለውን አባ ታድሮስ ማላቲ አዘጋጅተው  ቅ/ሚናስ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ያቀረበችውን ቤተ... Continue Reading →

እግዚአብሔር ልጅ አለውን?

እግዚአብሔር ልጅ አለውን? እግዚአብሔር ልጅ አለውን? እግዚአብሔር ልጅ የሰጠችው ሚስት ነበረውን? ይህ ማለት እግዚአብሔር ከአንድ በላይ ነው ማለት ይሆን? የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዐል (ገና) እያከበርን ባለንበት ወቅት በአንዳንድ ወንድሞቻችን ልቡና ውስጥ ሞልቶ ተርፎ ለሰማነውን ተመላላሽ ጥያቂዎች መልስ ማዘጋጅት ወደድን። በተመሳሳይ ርዕስ ጽሁፋቸው ተሰናድቶ ያገኘነውን  አባ ታድሮስ ማላቲ አዘጋጅተው  ቅ/ሚናስ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ያቀረበችውን... Continue Reading →

እግዚአብሔር ሊሞት ይችላልን?

እግዚአብሔር ሊሞት ይችላልን? To Read in Pdf የሰው ልጅ ስለምን ይሞታል? ለእኛ ለሰዎች ለመመለስ የሚቀለን ጥያቄ ሊሆን ይችላል፡፡ መጽሐፍ “የኃጢአት ደመዎዝ ሞት ነው” ሮሜ 6፥13 ያለውን ጠቅሰን ኃጢአትን የሚሠራት ሁሉ ይሞታል ብንል ሁለት ትርጉም ይሰጠናል፡፡ የመጀመሪያው ሞት ወደዚች ምድር ሀልዎት አግኝቶ የተገለጠው በመጀመሪያው አለመታዘዝ (አለመታዘዝ ኃጢአት ሁኗልና) ምክንያት ነው፡፡ ስለዚህም ለኃጢአት ዋጋ ሞትን ከፈለ፡፡ ሁለተኛው... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑