Christmas Vs ገና Vs Nativity - ክፍል አራት P ገና ወይስ ልደት ትክክለኛ ስያሜ? P ኢትዮጵያዊ የገና/ልደት በዓል አከባበር ምን ይመስላል? To read in PDF በቀደሙት ሦስት ተከታታይ ክፍሎች ከጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና በዓል ጋር ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን እያነሣን ለዛሬ ማቆየታችን የሚታወስ ነው፡፡ እግዚአብሔር ፈቅዶልን ቀጣዩን ክፍል እንዲህ አሰናድተንዋል፡፡ ገና ወይስ ልደት ትክክለኛ... Continue Reading →
Christmas Vs ገና Vs Nativity – ክፍል ሦስት
Christmas Vs ገና Vs Nativity - ክፍል ሦስት To read in PDF ገና ወይስ ልደት? ለመሆኑ ሁለት የገና (ክሪስመስ) በዐል ለምነው የምናከብረው? የክሪስማስ (ገና) በዐል ማክበሪያ ልምዶች…ሳንታ ክላውስ (የገና አባት??) የክሪስማስ ዛፍ ምንጩ ከወዴት ነው? የልደት በዐልስ ስለምን ማክበር ይገባናል? የጌታችንና መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የመወለዱን ብስራት ይዘን ሁለት ተከታታይ ክፍሎች ማቅረባችን የሚታወስ ነው:: የመጀመሪያው ክፍል... Continue Reading →
Christmas Vs ገና Vs Nativity – ክፍል ሁለት
Christmas Vs ገና Vs Nativity - ክፍል ሁለት ለመሆኑ ሁለት የገና (ክሪስመስ) በዐል ለምነው የምናከብረው? በምድር ዘመን አቆጣጠር ክርስቶስ መቼ ተወለደ? የክሪስማስ (ገና) በዐል ማክበሪያ ልምዶች ከየት የተገኙ ይሆን? ታህሳስ 25 እንዴት መከበር ጀመረ? የመጀመሪያው የተዘገበ የኔቲቪቲ (ክሪስማስ) በአል የትና መቼ ነበር? የልደት በዐልስ ስለምን ማክበር ይገባናል? To Read in PDF የጌታችንና መድኃኒታችን... Continue Reading →
Christmas Vs ገና Vs Nativity-የመጀመሪያ ክፍል
Christmas Vs ገና Vs Nativity የመጀመሪያ ክፍል ለመሆኑ ሁለት የገና (ክሪስመስ) በዐል ለምነው የምናከብረው? በምድር ዘመን አቆጣጠር ክርስቶስ መቼ ተወለደ? የክሪስማስ (ገና) በዐል ማክበሪያ ልምዶች ከየት የተገኙ ይሆን? ታህሳስ 25 እንዴት መከበር ጀመረ? የመጀመሪያው የተዘገበ የኔቲቪቲ (ክሪስማስ) በአል የትና መቼ ነበር? የልደት በዐልስ ስለምን ማክበር ይገባናል? እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!! ከክ/ዘመናት በፊት ክፉ... Continue Reading →
መልካም አስተዳደር ወዴት ነህ?
መልካም አስተዳደር ወዴት ነህ? To read in pdf በተለያዩ የጡመራ ገጾች ላይ አፍሪካውያን የሚመላለሷቸው ሐሳቦቻቸው ይደንቃሉ፡፡ ''ባክህ! አፍሪካ ፈጽሞ አትነቃም፤ በጣም ብዙ አፍሪካውያን ተኝተዋል፡፡ በአፍሪካ ያለው የትምህርት ሥርዐት የተቀረጸው የምዕራባውያን አምልኮ ማስረጫ ሁኖ ነው፡፡ እናንተ አፍሪካውያን የራሳችሁን ቋንቋ እንኳ አትናገሩም፡፡ አፍሪካውያንን በየሰዓቱ ይሰልላሉ፣ እርስ በርስ መራኮታችሁና መገዳደላችሁን ለማጠንከር የጦር መሳሪያ በገፍ ይሸጡሏችኋል፡፡'' '' ሥራው ረዥም... Continue Reading →
ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው? ሁለት
ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው? ሁለት vክርስቶስ ከሙታን ባይነሣስ? vትንሣኤ ባይኖርስ? vየክርስትና ትምህርት መሠረትና አስኳል ምንድነው? በመጀመሪያው ክፍል ስለ ክርስቶስ መነሣትና የእርሱ ትንሣኤ ስለሰው ልጅ ትንሣኤ እማኝና ማረጋገጫ ስለመሆኑ ለማተት ከመነሣቱ በፊት ስለነበረው አስረጅና በነብዩ ኢሳይያስ ዐይነ ትንቢት ከመነሳቱ በፊት ስለተቀበለው መከራና የመከራው ፍጻሜ ስለሆነው ትንሣኤ ጀምረን ማቆየታችን ይታወሳል፡፡ በዚህ ክፍል ከመቃብሩ መውረድ በኋላ ስላለውና የመነሣቱ... Continue Reading →
ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው?
ትንሣኤ የክርስትና ምኑነው? vክርስቶስ ከሙታን ባይነሣስ? vትንሣኤ ባይኖርስ? vየክርስትና ትምህርት መሠረትና አስኳል ምንድነው? ትንሣኤ ሙታን ማለት ተለያይተው ይኖሩ የነበሩት ነፍስና ሥጋ እንደገና ተዋህደው መነሣትና ከሞት በኋላ በሥጋና በነፍስ ህይወት ማግኘት ማለት ነው፡፡ ለዚህም ለሰው ልጅ ከሞት የመነሣት አስተምህሮ መሠረት የሆነው የጌታችን የመድኋኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፡፡ ሰው ልጅከሞት የመነሳት አስተምሮ መሠረት የሆነው የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ... Continue Reading →
አንድ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ሰው!
አንድ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ሰው! እድሜያቸው ለት/ት ሲደርስ ከቀሲስ ወልደ ገሪማ መሠረታዊት/ቤት ተማሩ፡፡ ከዛም በትግራይ ጮኸ በተባለው ገዳም ሰዓታትን፣ ቅዳሴን፣ አምስቱን ዓዕማደ ምስጢራትና ባህረ ሃሳብን ከመ/ር መንግስተ አብ ገ/ማርያም ተምረዋል፡፡ ምዕራፍ ጾመ ድጓን ከመ/ር ገ/ሥላሴ ሲቀጽሉ ከመ/ር ገ/ኢየሱስ ጉባኤ ቤት የ4ቱን ወንጌላት ትርጓሜ፣ ቅዳሴ ማርያምና ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ እንዲሁም ባህረ ሐሳብን ተምረዋል፡፡ ከዚያም በሰሜን ጎንደር ከዶ/ር... Continue Reading →
የሕማም ሰው
To read in PDF please click የሕማም ሰው “መልክና ውበት የለውም፣ ባየነው ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። የተናቀ ከሰውም የተጠላ፣ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፤ እኛም አላከበርነውም” ኢሳ 53፡2-3 “የሚሠዋ በግ እርሱ ነው፤ የሚሠዋ ካህን እርሱ ነው። ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋርም መሥዋዕት የሚቀበል እርሱ ነው።... Continue Reading →
መድኃኒት
ሆሣዕና በአርያም! ሆ..ሣ.ዕና በአ…ር.ያም! በአርያም በልዕልና ጸንቶ የሚኖር ከአርያም የተገኘ መድኃኒት ማለት ነው። እምሆሣዕናሁ (መድኃኒት ከመሆኑ የተነሣ) አርአየ ተአምረ ወመንክረ-- ፍጹም ተአምራቱን ገለጸ አእምሮ ጠባይ ያልቀናላቸውን ሕፃናት አእምሮ ጠባይ ቀንቶላቸው፤ ንባበ አእምሮ ለሌላቸው አዕባን ንባብ አእምሮ ሰጥቶ እንዲያመሰግኑት አድርጓል። ግትነቱን ገልጦ። አርአየ ጸጋ ወኃይለ-- ከሥልጣኑ ሳይለይ በጽርሐ አርያም በዘባነ ኪሩብ ባለ በምድር ልጅነትን ከሃሊነትን ገለጸ።... Continue Reading →