ዶ/ር አብይ አህመድ ከኃይለማርያም ደሳለኝ በምን ይለያሉ?

በተለይ ዶክተር አብይ እንደ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሁሉ የግንባሩ አስኳል ከሆነው ሕወሃት ውጭ የተመረጡት ስለሆኑ ለሩብ ክፍለ ዘመን ጭቆና የመረረውን ሕዝብ ወደ ቃል ኪዳኗ ምድር የሚያደርሱ ሐዋሪያ አድርጎ ማየት በምንም መልኩ የሚያዋጣ አይደለም፡፡

ከደርግ ወደ ጎሣዊ ደርግ- “ግንቦት 20” (ክፍል ፭)

ኢትዮጵያዊነትና ሰላማዊው ትግል መርዛማ ፍሬ 7፡  የኢትዮጵያዊነት ፈተና! ባሳለፍነው ሩብ ክፍለ ዘመን ከአካባቢያዊ ማንነትና ከጎሣ በተሻገረ ለኢትዮጵያዊነት መታመን ህይወትን እስከማጣት የሚደርስ ዋጋ የሚያስከፍል አደጋ ሆኗል። እስር፣ እንግልት፣ ስቅየት፣ ስደት፣ እልፍ ሲል ደግሞ ሞት በኢትዮጵያዊነት የመታመን አደጋዎች ናቸው። በዜግነት ማዕቀፍ የሚተረጎም የጋራ ማንነት በቀጨጨባት ኢትዮጵያ ዘውጋዊ ማንነት የፖለቲካ ሜዳው መገለጫ ሆኗል። ዘመናዊት ኢትዮጵያ እንደ አገር እውን... Continue Reading →

“ህወሃት በሚያኮርፍባቸው የሶማሊያ ‹አሸባሪ› ድርጅቶች ይጠረጠራል”

“ህወሃት በሚያኮርፍባቸው የሶማሊያ ‹አሸባሪ› ድርጅቶች ይጠረጠራል” የጸጥታ ስጋት ከድጎማ መቀነስ ጋር ይያያዛል? ሰሞኑን በከፍተኛ ደረጃ የዓለም መገናኛዎች ርዕስ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ለቆ የመውጣቱ ጉዳይ ነው። የሶማሊያ ባለሥልጣናት ስለጉዳዩ የተነገራቸው አንዳችም ነገር እንደሌለ መግለጻቸው፣ አልሸባብም የሠራዊቱን እግር እግር እየተከተለ የተነጠቃቸውን ወረዳዎች መቆጣጠሩና ኢህአዴግ ጉዳዩን ያስተባበለበት አግባብ ጎልጉል የመረጃ አቀባዮቹን እንዲያነጋግር መነሻ ሆኗል። እንደ መረጃ ሰዎቹ ከሆነ በስም ተለይቶ... Continue Reading →

የግንቦት ፍሬዎች ሁለት

የግንቦት ፍሬዎች ሁለት To Read in PDF ዘመነ ግንቦታውያን ከሰጡን ፍሬዎች መቅመስ ጀምረናል። የጎልማሳው ትውልድና የተተኪው ትርክት እንደቀጠለ ነው። ከፍሬዎቹ አንዱ በሆነው የዜግነት ክብር ላይ ዛሬ እንቆያለን። ከዚህ ቀደም በዚህ ርእስ ላይ ጽፌ ነበር። ይሄኛው ጽሑፍ ዝርዝር ዜናሁ ነው። ሰው በመሆን ጸጋና በጥቅሙ ደስታ አንድ ሆነን ተሰርተናል። በምንኖርበት ሥፍራ ባስቀመጥናቸውና በተቀመጡብን አለቃዎች ምክንያት ይህ የሰውነት... Continue Reading →

የግንቦት ፍሬዎች

የግንቦት ፍሬዎች የግንቦት ወር ተለይቶ የሚታወቀው ፀሓያማ ወር በመሆን ነበር። የመስከረምን ድርሻ ከነጠቀ በኋላ ግን ዝነኛና የማይረሳ አዚማም እና ተስፋ ፈንጣቂ ወር በመሆን ተገልጧል። አሁን ግን ብዙን ነገር ተቀያይሯል ከሩብ ምዕት ዓመት በኋላ የአንድ ትውልድ ዘመን ጎልምሶ ሌላኛው ተተኪ ትውልድ እየበቀለ ይገኛል። ለእኒህ ትውልዶች ታሪካቸው ግንቦትን በወራት ሁሉ ላይ ነግሦ ሲንገዋለል ከትቦታል። የብር ኢዮቤልዩ (ሃያ... Continue Reading →

ኩሩ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አንድ ተጨማሪ ምክንያት -አድዋ ዜና መዋዕል

ኩሩ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አንድ ተጨማሪ ምክንያት -አድዋ ዜና መዋዕል <<የዛሬ ሳምንት አድርገው!!  በዚህ ላንተ   የሚደነግጥ ሰው  የለም። ሂድ የፎከርክበትን አሁኑኑ አድርገው። እኛም የመጣውን እንመልሰዋለን። እግሩን ለጠጠር፣  ደረቱን ለጦር ሰጥቶ አገሩን የማያድን ሰው  የሌለ እንዳይመስልህ። ደሙን አፍስሶ ለአገር መሞት ጌጥ ነው እንጂ ሞት   አይባልም። አሁኑኑ ሂድ አይምሽብህ፣  የፈከርክበትን ባሻህ ጊዜ ታደርገዋለህ። እኝም እዚያ እንጠብቅሃለን። እኔ ሴት ... Continue Reading →

ኩሩ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አንድ ተጨማሪ ምክንያት -አድዋ ሁለት

ኩሩ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አንድ ተጨማሪ ምክንያት -አድዋ   ሁለት ኩሩ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አንድ ተጨማሪ ምክንያት ያገኘንበት ታሪክ የየካቲት ሃያ ሦስቱ የአድዋ ድል ቀጣይ ክፍል ቀጥሏል። TO READ IN PDF የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያውያን አኩሪ ድል ቢጠናቀቅም ዳግማዊ ምኒልክ የጦር ኃይሉ ድካምና ለመሰጠት (ለመዋጋት) ያለው አቅም መመናመንን ተከትሎ ጣሊያንን ከባህር አሻግሮ አልገፋውም። በመቶዎች የሚቆጠሩ የጣሊያን የጦር ምርኮኞች ወደ... Continue Reading →

ኩሩ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አንድ ተጨማሪ ምክንያት -አድዋ

ኩሩ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አንድ ተጨማሪ ምክንያት -አድዋ To read in PDF የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም የ፻፳ ዓመት ታሪክ መዘከሪያ- የአድዋ ጦርነት። ወሳኙ የአድዋ ድል ዓለም ላይ ያሉ ጥቁር ህዝቦች ሁሉ የሚያወሩለት ተረክ ነው። አስደናቂ ድል ወይም አሳፋሪ ሽንፈት ከተወለደባቸው ቦታዎች የበለጠ ጥቂት ቦታዎች ጠንካራ ትዝታ ማስታወስ ይችላሉ። ናፖሊዮን ቦናፓርት በ 1805 እ.ኤ.አ በኦስተርሊዝ (የአሁኗ... Continue Reading →

ለወቅታዊው የሃገሪቷ ቀውስ 7 የመፍትሄ ሃሳቦች

ለወቅታዊው የሃገሪቷ ቀውስ 7 የመፍትሄ ሃሳቦች ስንገድለው ስንደበድበው . . . . አምቦ ብቻ አይደለም ፥ በአምቦና በአዲስ መካከል ያለችው ቡራዩም የተቃውሞ አውድማ ሆናለች። ሱሉልታ፣ ሆለታ፣ ሰበታም አልጸዱም። አዲስ አበባ አፍንጫ ላይ ያሉትን አገዛዝ ማረጋጋት ካልቻለ፣ እንደ ዶዶላ፣ ባኮ፣ ነጆ፣ ቆቦ . . . . ያሉትን እንዴት ነው የሚያረጋጋው? በጉልበት፣ በኃይል ይሄን ኣይነት እኔ በእደሜዬ... Continue Reading →

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑