ነሽ ለእኔ!

 

ነሽ ለእኔ!

የእውነት ጥጋት…. መገኛ

የእኔነት ስሜት ….መናኛ

የሕይወት ነጥብ…. ምልክት

ያንቺነት ለ’ኔ……ተምሳሌት

ነሽ ለ’ኔ… ነጥቤ

የማትጠፊ ከህልም ካ’ሳቤ

ነሽ ለ’ኔ… ቀለሜ

የእውቀት ባህር መቅድሜ

እማይ! የሕይወት ኑሮ ጣዕሜ!!

Leave a comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑