ስለእኔ

ኤርምያስ ትዕዛዙ እባላለሁ፡፡

ማንም ሰው የሚያምንበትም ይሆን የማያምንበት በውስጡ

አንዳች እውነት አለው፡፡ ይህ እኔ የማምንበት እውነት ነው

ለእናንተ ላካፍላችሁ የወደደድኩት…

 

ከምንም በላይ የዚህች ሙሴ የጠፋት ሃገር የእኛ የሁላችን
የሃሰብ ክምርና አንድነት እጅግ  ያስፈልጋታል…….

……እነሆም እጽፋለሁ

ኤርሚቲጎ

 

Leave a comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑