ሳዑዲ፡ መከራና የደም ጩኸት

 

ሳዑዲ፡ መከራና የደም ጩኸት

  • ከዝጎቻችን ስቃይ ጀርባ ያሉት እጆች
  • መንግስት- ‘በምእራባውያን ላይ ነብር በአረቦች ላይ ድመት’?
  • ስቃይና እንግልት-”የችግሩ ዝቃጭ የፈጠረው ሰፈፍ”
  • ለስደት የጣፈው ሕዝብ?

images33_2

ኢትዮጵያ በታሪኳ ሁለት ጊዜ ታላላቅ ውርድት አስተናገደች፣ አንደኛው በ1977 ዐ.ም ረሃብና ቸነፈር የዓለም ህዝብ እያየው በአደባባይ ኢትዮጵያውያንን ሲያረግፍ፣ ሁለተኛው ዘንድሮ የሳዑዲ አረቢያ ሕዝብና መንግስት ዐለም እያየቸው ኢትዮጵያውያንን በአደባባይ እንደ እባብ እየቀጠቀጡ ሲገድሉና ሲያሰቃዩ፡፡ ከዚህ የበለጠ ብሔራዊ ውርደት የለም፡፡ (አዲስ ጉዳይ፣ ቅጽ 7 ቁጥር 190፣ ኅዳር 2006)

በኢትዮጵያውያን የሳዑዲ ሀዘን ዙሪያ ሰፊ ሀተታውን አዲስ ጉዳይ መጽሔት በኅዳር 7 2006 እትሙ በዐቢይ ጉዳይነት ሐተታ ሰርቶበት ነበር፡፡ የመጽሔቱን ሙሉ ዘገባ ከዚህ በታች ቀርቧል፡

Saudi Blood on Ethiopian-Addis guday V. 7 n. 190 Nov. 2002- page 1of

Saudi Blood on Ethiopian-Addis guday V. 7 n. 190 Nov. 2002- page 2of

Saudi Blood on Ethiopian-Addis guday V. 7 n. 190 Nov. 2002- page 3of 3

One thought on “ሳዑዲ፡ መከራና የደም ጩኸት

Add yours

Leave a comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

Start a Blog at WordPress.com.

Up ↑